መነሻ ገጽ Uncategorized ደቡብ ፖሊስ ዘላለም ሽፈራው (ሞሪንሆ) ቀጠረ
Uncategorizedዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችደቡብ ፖሊስ

ደቡብ ፖሊስ ዘላለም ሽፈራው (ሞሪንሆ) ቀጠረ

አጋራ
አጋራ

የከፍተኛ ሊግ ሻምፒዮን በመሆን ኢትዮጵያ ፕሪሜየርሊግን የተቀላቀሉት ደቡብ ፖሊሶች ከኣሰልጣኛቸው ግርማ ታደሰ ጋር መለያየታቸው ተከትሎ የቀድሞው የሃዋሳ ከተማ፣ሲዳማ ቡና ድሬዳዋ ኣሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራውን በኣሰልጣኝነት ሾምዋል።

ከስምንት ዓመት በፊት ጌታነህ ከበደን ለኢትዮጵያ ፕሪሜየር ሊግ ያስተዋውቁት ደቡብ ፖሊሶች ለ2011 ኢትዮጵያ ፕሪሜየርሊግ ዝግጅታቸውን ተጨዋቾችና ኣዲስ ኣሰልጣኝ በማስፈረም ጅምረዋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

አዳማ ከአስር ፈረሰኞቹ ከሦስት እና ነብሮቹ ከአራት ጨዋታዎች በኋላ አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የመክፈቻ ቀን ጨዋታ አዳማ ከተማ በጎል ደምቆ ሲያሸንፍ ቅዱስ ጊዮርጊስ...

ዜናዎችየአዲስአበባ እግርኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጠዋል የተባሉት ሁለት ዳኞች ወደ መጡበት እንዲመለሱ ተደረገ

በዮሴፍ ከፈለኝ በወልዋሎ እና ነገሌ አርሲ ጨዋታ ላይ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ ሁለት...

Uncategorized

FIFA temporarily lifts transfer ban on St. George

Saint George's has had its transfer ban imposed by FIFA temporarily lifted...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንፊፋ

ፊፋ ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ጥሎት የነበረውን የዝውውር ዕገዳ በጊዜያዊነት አነሳ

ቅዱስ ጊዮርጊስ በአራት የቀድሞ ተጫዋቾች ቀርቦበት በነበረው ክስ በፊፋ ጥሎበት የነበረው የተጫዋቾች...