መነሻ ገጽ ዜናዎች ደቡብ ፖሊስ ተመስገን ገ/ፃዲቃን ለማስፈረም ተስማምቷል
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግደቡብ ፖሊስ

ደቡብ ፖሊስ ተመስገን ገ/ፃዲቃን ለማስፈረም ተስማምቷል

አጋራ
አጋራ

 

ትላንትና የሃይማኖት ወርቁን ዝውውር ያጠናቀቁት ደቡብ ፖሊሶች አሁንም ያለፋትን ሁለት አመታት ከመከላከያ ጋር ያሳለፈውን ተመስገን ገብረፃዲቅን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል።

በ2002 ከሀዋሳ ከተማ ወጣት ቡድን ወደ ዋናው ቡድን በማደግ ለተከታታይ 3 ዓመታትን እናት ክለቡን ያገለገለው የአጥቂ መስመር ተጨዋቹ ተመስገን የደቡብ ፖሊስ የወቅቱ 16ተኛ ፈራሚ መሆን ችሏል።

ከሀዋሳ ከተማ በተጨማሪ ለሲዳማ ቡና፣አዳማ ከተማ ና ሀድያ ሆሳእና መጫወት የቻለው ተመስገን ገብረፃዲቅ በቀጣይ አመት በየትኛው የኢትዮጵያ ሊግ አንደሚወዳደር ያላወቀውን ደቡብ ፖሊስን በመቀላቀል የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ሚጀምር ይሆናል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አንጋፋው አሰልጣኝ በስማቸው የእግር ኳስ ማሰልጠኛ አካዳሚ ሊገነባላቸው ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻውን ለማመስገን እና ዕውቅና ለመስጠት...