ዮናታን ከበደ በመጨረሻም ማረፊያው ታውቋል !

 

በሊጉ ድንቅ ብቃታቸውን ማሳየት ከቻሉት ተጫዋቾች መካከል አንዱ የነበረው ዮናታን ከበደ በመጨረሻም ስሁል ሽረን መቀላቀሉ ይፋ ተደርጓል ::

ዮናታን ከበደ ያለፉትን ወራት ያለ ክለብ የቆየ ሲሆን ከአሰልጣኝ ሳምንሶን አየለ ጋር የተለያዩትን ስሁል ሽረን ሲቀላቀል ለቡድኑ ተጨማሪ የማጥቃት እንቅስቃሴ ላይ ጉልህ ሚናን እንደሚጫወት ይጠበቃል ::

ዮናታን ከበደ ከዚህ ቀደም መብራት ሀይል ፤ሀዋሳ ከነማ አዳማ ከተማ ፤ ወላይታ ድቻ እንዲሁም ድሬዳዋ ከተማ ከተጫወተባቸው ክለቦች መካከል  ናቸው::

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor