ዮሐንስ ሳህሌ በዛሬው እለት መከላከያን በይፋ ተረክቧል

 

በፕርሚየር ሊጉ ብሎም በብሔራዊ ቡድን በማሰልጠን ስኬታማ የሚባል ዓመታትን እና ቡድን በመገንባት የሚታወቁት አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ በዛሬው እለት ለመከላከያ መፈረማቸውን ለማወቅ ተችሏል ::

ሀትሪክ ባገኘችው ምንጭ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ከዚህ ቀደም የትኛውንም አይነት ስምምነት ከመከላከያ ጋር አለመድረሳቸውን ለማረጋገጥ ሲቻል አሰልጣኙ በቀጣይ አንድ ዓመት በብሔራዊ ሊግ ብርቱ ፉክክር እንደሚጠብቃቸው ይጠበቃል ።

አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ከወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ጋር ከተለያዩ በኋላ ያለፉትን ወራት ያለ ክለብ ይገኙ ነበር ።

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor