መነሻ ገጽ ዜናዎች ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ሊበተን ነው:: ዳኞችና ኮሚሽነሮች ከመግለጫ እንዲቆጠቡ ታዟል!!
ዜናዎችየኢትዮጵያ አንደኛ ሊግየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበርየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ሊበተን ነው:: ዳኞችና ኮሚሽነሮች ከመግለጫ እንዲቆጠቡ ታዟል!!

አጋራ
አጋራ

በቅርብ ጊዜያት ውስጥ በተደጋጋሚ ጊዜያት
ስማቸው ሲጠራ ከከረሙት ኮሚቴዎች አንዱ ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ነው። ዲሲፕሊን ኮሚቴ ወልዲያ ላይ ከጣለው ቅጣት ጋር በተያያዘ የአንድ አመት የሜዳ ዕገዳን ወደ 3 ጨዋታ በመቀነስ የውዝግቡ መነሻ ሆኗል በሚል የስራ አስፈጻሚው በአቶ ገደቡ መርዕድ የሚመራውን ይህንን ኮሚቴ እንዲበተን መወሰኑ ታውቋል። አመራሮቹ በአስቸኳይ በአዳዲስ አባላት ኮሚቴውን የማጠናከር ስራ ይሰራልም ተብሏል።
በሌላ በኩል ከዚህ ምሽት ጀምሮ ማንኛውም ዳኛና ኮሚሽነር ስላጫወተው ጨዋታ ለሚዲያ መግለጫ እንዳይሰጥ ተከልክሏል።በዚህ መሰሉ ድርጊቱ የተገኘ
ዳኛና ኮሚሽነር ላይም ርምጃ እወስዳለሁ ብሏል
የአርቢትር ኮሚቴው።

አንዳንድ አርቢትሮችምአላስፈላጊና ሃላፊነት የጎደለውን ጸብጫሪ አስተያየታቸውን ማቆም አለባቸው ሲል አርቢትር ኮሚቴው አስጠንቅቋል።
ዳኞችና ኮሚሽነሮች የፊታችን እሁድ ሊጉ ስለሚቀጥል እንዲዘጋጁ ለዚህ ደግሞ ከማህበሩ አመራሮች ጋር ጠንካራ ውይይት እንደሚደረግና ረቡዕ
ለጥያቄው ምላሽ ለመስጠት ስራ አስፈጻሚው እንደሚጥር ከፌዴሬሽኑ የተገኘው መረጃ ያስረዳል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሲዳማ ቡና ቡድን መሪ ታገደ

በዮሴፍ ከፈለኝ የፕሪምየር ሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና የቡድን መሪው የቀድሞው ዳኛ ዕግድ...

ዜናዎችየዲሲፕሊን ውሳኔዎች

27ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አብዱላጢፍ ባምባ (መቐለ 70 እንደርታ) : ክለቡ ከ ወልዋሎ አዲግራት...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና የሊጉን መሪነት ሲያጠናክር ኤሌክትሪክ እና አፄዎቹም አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ሲዳማ ቡና ፣ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ እና ፋሲል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...