ይቻላል… ለብዙዎች ያልተቻለው ለሃትሪክ ተችሏል ….ጫናና አቅም የሚፈትነው የህትመት ገበያው በሀትሪክ መዳፍ ስር ወድቋል…

….ይቻላል…
ለብዙዎች ያልተቻለው ለሃትሪክ ተችሏል

….ጫናና አቅም የሚፈትነው የህትመት ገበያው በሀትሪክ መዳፍ ስር ወድቋል… ብዙዎች የሸሹት የተሸነፉለት ሀትሪክ ጋር እጅ ነስቷል… በአንድ ቀን መጽሄትና ጋዜጣ …በሀትሪክ ግን ሆኗል

የተለመደችው ጋዜጣዎ…
*..የቴክኒክ ዳይሬክተሩ መኮንን ኩሩ ደፋር ምላሽ…
*..የአናጋው ባደግና መከላከያ ውዝግብ….
*… የቡና አለቃ የካሳዬ አራጌ ህልም ይሳካ ይሆን?
*.. የነአቡኪና ሚኪ ውል የሚሰጠው ትርጉም…
እንዲሁም የውጪ አገር አዳዲስ መረጃዎች
ነገ ጠዋት ይጠብቁን


በመጽሄታችን ደግሞ ……

*..የቡናው አቤል ከበደ ቀጣዩ አመት የዋሊያዎቹ
ተሰላፊ መሆኔ ግድ ነው ይላል….
*… የቅ/ጊዮርጊሱ አምበል አስቻለሁ ታመነ ደግሞ
የቡድን አባላቱን ምስጢር ያጋልጣል….
በውጪ ዘገባ የአርሰናል የማን.ዩናይትድ .የቸልሲ..
የሜሲና ሌሎች ወቅታዊ መረጃዎች ተካተውበታል

መጽሄታችንና ጋዜጣችንን በክብር ስለምትቀበሉን የጎደለንን አርማችሁ የበረታንበትን አበረታታችሁ አብራችሁን እንደምትዘልቁ ርግጠኞች ነን

ቅዳሜና እሁዳችሁ ያማረ እንዲሆንላችሁ ተመኘን

በተጨማሪ
በአዲሱ ዓመት ሀትሪክ መፀሔት በድህረገፅ ትመጣለች
Coming Soon
https://www.HatricksportEthiopia.com

hatricksport team

Hatricksport team

Facebook

hatricksport team

Hatricksport team