ያስር ሙገርዋ ወደ ሲዳማ ቡና አምርቷል !

 

ሌሊቱን ከስሑል ሽረ ጋር መለያየቱን በማህበራዊ ትስስር ገፁ ያሳወቀው ዩጋንዳዊው ያስር ሙገርዋ ለሲዳማ ቡና ለመጨዋት ተስማምቷል ።

ያስር ሙገርዋ ሊጉ ዳግም መካሄዱን የሚቀጥል ከሆነ ለሲዳማ ቡና የፊት መስመር ክፍል ተጨማሪ የማጥቃት ሀያል እንደሚሆን ይታሰባል ።

ያስር ሙገርዋ በፕርሚየር ሊጉ ለቅዱስ ጊዮርጊስ እና ፋሲል ከነማ መጫወት ሲችል ወደ ኢትዮጵያ ከመምጣየቱ አስቀድሞ በደቡብ አፍሪካ ለኦርላንዶ ፓይሬትስ መጫወቱ ይታወሳል ።

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor