መነሻ ገጽ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያልተሳካው የቅዱሱ ጊዮርጊስ አሰልጣኝ ሰርዳን ዝቪጅኖቭ ስራ ፍለጋ
ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎች

ያልተሳካው የቅዱሱ ጊዮርጊስ አሰልጣኝ ሰርዳን ዝቪጅኖቭ ስራ ፍለጋ

አጋራ
አጋራ

ሰርዳን ዝቪጅኖቭ ለዛምብያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝነት ቢወዳደሩም ሳይሳካላቸው ቀርቷል።

በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት የተጠበቀውን ያክል ውጤት እያመጡ የማይገኙት አሰልጣኝ ሰርዳን ዝቪጅኖቭ ከሳምንታት በፊት የዛምቢያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ባወጣው የቅጥር ማስታወቂያ ላይ ማስረጃዎቻቸውን ከላኩ አሰልጣኞች መካከል አንደኛው መሆናቸው የዛምቢያ ሚድያዎች በይፋ አስታውቀዋል:: አሰልጣኝ ሰርዳን ዝቪጅኖቭ ምንም እንኳ ማስረጃዎቻቸውን ቢልኩም የመጨረሻ ሶስት እጩዎች ውስጥ ግን መካተት አለመቻሉ ነው የተዘገበው። አሰልጣኙ ለወደፊቱ ከፈረሰኞቹ ጋር ያለው ቋይታስ ምን ይመስላል የሚለው ነገር ተጠባቂ ጉዳይ ያደርገዋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የ32ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀምራዊ ለባሾቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ሦስት ነጥብን ወደ ቋታቸው ከተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ወሳኝ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና ሲሸነፍ በተጠባቂው ጨዋታ መቻል በጎል ፌሽታ ነገሌን ረቷል

በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት ሲያስተናግድ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጧል የተባለው ዳኛ ተባረረ

በዮሴፍ ከፈለኝ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ አርቢትሮችን ወደመጡበት መመለሱን አሁንም ቀጥሏል። ከቀናት...