ላለፋት ሥስት ሳምንታት በኤርትራ አዘጋጅነት የተካሄደው ውድድር ዛሬ በኡጋንዳ እና ኬንያ መካከል በተካሄደ የፍፃሜ ጨዋታ ተጠናቅዋል።
የአንድ ቡድን ፍፁም በላይነት በታየበት ጨዋታ ኡጋንዳዎች የኬንያ አቻቸውን 4ለ0 በማሸነፍ የውድድሩ ሻምፒዮን ሆነዋል።
10 ሃገራትን በሁለት ምድብ ከፍሎ በተካሄደው ውድድር ሃገራችን ኢትዮጵያ በምድብ ሁለት ተድልድላ የነበረች ሲሆን በሥስት ጨዋታ ተሸንፋ በአንድ አቻ ወጥታ ከምድባ መስናበትዋ ሚታወስ ነው።
አስተያየት ይስጡ