መነሻ ገጽ ዜናዎች የ 2011 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሚጀመርበት ቀን ታወቀ
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የ 2011 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሚጀመርበት ቀን ታወቀ

አጋራ
አጋራ

የ2010 ፕሪሚየር ሊግ በጅማ አባጅፋር አሸናፊነት ተጠናቆ ክለቦች ከዕረፍት መልስ ወደዝግጅት ገብተዋል በዝውውርም ራሳቸውን እያጠናከሩ ነው።የፌዴሬሽኑ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ባደረገው
ስብሰባ የ2011 ፕሪሚየር ጥቅምት17/2011 እንዲጀመር መወሰኑ ታውቋል። ካለፉት አመታት ተሞክሮ ወደ ዝግጅት ያልገቡ ክለቦች በተወሰነው ቀን ላይ ጥያቄ ማንሳታቸው እንደማይቀር ይጠበቃል።

ካፍ ጥቅምት 5/2011 ድረስ የጥሎማለፍ አሸናፊውን ክለብ አሳውቁ በማለቱ ፌዴሬሽኑ ወደ 2011 የተዛወረው የጥሎማለፍ /የኢትዮጲያ ዋንጫ/
ቀሪ 4 ጨዋታዎችም መስከረም 12 ተጀምረው መስከረም 20 እንዲጠናቀቅ መወሰኑ ተሰምቷል።
ውድድሩ ቶሎ መጠናቀቁ መስከረም 30 ከኬንያ ጋር
ለሚጫወቱት ዋሊያዎቹ የተወሰነ የማገገማያ ጊዜ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የ32ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀምራዊ ለባሾቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ሦስት ነጥብን ወደ ቋታቸው ከተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ወሳኝ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና ሲሸነፍ በተጠባቂው ጨዋታ መቻል በጎል ፌሽታ ነገሌን ረቷል

በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት ሲያስተናግድ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጧል የተባለው ዳኛ ተባረረ

በዮሴፍ ከፈለኝ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ አርቢትሮችን ወደመጡበት መመለሱን አሁንም ቀጥሏል። ከቀናት...