የፕሪምየር ሊግ ክለቦች የመጀመሪያው ዙር እረፍት አንድ ሳምንት ሊጨመርበት ይችላል

 

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር የፊታችን አርብ እሁድና ሰኞ በሚደረጉ 8 ጨዋታዎች ይጠናቀቃሉ ሆኖም የመጀመሪያው ዙር ሁለት ሳምንታት የእረፍት ጊዚት ቢኖሩም በብሄራዊ ቡድን ጨዋታ ምክንያት አንድ ሳምንት ሊጨመር ይችላል ተብሎ ይጠበቃል ።

በኢንስትራክተር አብርሀም መብራቱ መብራህቱ የሚመሩት ዋሊያዎቹ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ምክንያት ለሚኖራቸው ጨዋታ ለመጀመሪያው ዙር እረፍት የአንድ ሳምንት መራዘም ምክንያት ነው።

Editor at Hatricksport

Facebook

ዮሴፍ ከፈለኝ

Editor at Hatricksport