የጣና ሞገዶቹ የተጫዋቻቸውን ውል አራዘሙ !
በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ እየተመሩ የተጫዋቾቻቸውን ውል በማራዘም የተጠመዱት የጣና ሞገዶቹ የመስመር ተከላካዩን ሳሙኤል ተስፋዬን ውል ለተጨማሪ ዓመት ማራዘማቸው ተገልጿል ።
ሳሙኤል ተስፋዬ በጣና ሞገዶቹ ቤት ውሉን ያራዘመ አስራ ሁለተኛ ተጫዋች ለመሆን ሲችል በባህር ዳር ከተማ ቤት ለተጨማሪ ሁለት ዓመት የሚቆይ ይሆናል ።