By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የድሬዳዋ ከተማ ስፖርት ክለብ ስራ አስኪያጅ እና ምክትል አሰልጣኝ ሰየመ
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ድሬዳዋ ከተማዜናዎች

የድሬዳዋ ከተማ ስፖርት ክለብ ስራ አስኪያጅ እና ምክትል አሰልጣኝ ሰየመ

hatricksport team
hatricksport team 6 years ago
Share
SHARE

የክለቡ ቦርድ ትናንት ባካሔደው ስብሰባ አቶ ዳዊት ከድር (ጆኒ) ጊዜያዊ ስራ አስኪያጅ እና ኢንስትራክተር ፉዓድ ዩሱፍ ምክትል አሰልጣኝ በማድረግ ሰይሟል።

ኢንስትራክተር ፉዓድ ድሬዳዋ የተወለደ ሲሆን ድሬዳዋ ጨርቃ ጨርቅ፣ ሓፍካት እና ድሬዳዋ ምድር ባቡር በተጫዋችነት አሳልፏል ፉዓድ በአሰልጣኝነት ሙያም ብዙ አመታት ያሳለፈ ሲሆን የሐረር ከነማ ከብሔራዊ ሊግ ወደ ፕሪሚየር ሊግ ማሳደግ የቻለ አሰልጣኝ ነበረ፡ ፉዓድ የትምህርት ዝግጅቱም ከስፖርት ጋር የተያያዘ ሲሆን ከሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በስፖርት ሳይንስ የመጀመሪያውን ዲግሪ ማግኘት ችሏል በአሰልጣኝነት ደረጃም ከፍተኛ የኢንስትራክተር ደረጃ ያለው የድሬ ልጅ ነው።
ኢንስትራክተር ፉዓድ በአሁኑ ጊዜ የሐረሪ ክልል ስፖርት ኮሚሽን ከፍተኛ ባለሙያ በመሆን እያገለገለ ሲሆን የድሬዳዋ ከተማ ቦርድ ዛሬ ባካሔደው ስብሰባ የዋናው ቡድን ምክትል አሰልጣኝ እንዲሆን ወስኗል።
ቦርዱ ዛሬ ባካሔደው ስብሰባ የድሬዳዋ ጨርቃ ጨርቅ ተጫዋች የነበረው እና በሙያ ደረጃም በተለያየ እርከን የድሬዳዋ ጨርቃ ጨርቅን እያገለገለ የነበረውን አቶ ዳዊት ከድር ዘከሪያ ወይም በቅጽል ስሙ ጆኒ በመባል የሚታወቀውን የክለቡ ጊዜያዊ ስራ አስኪያጅ አድርጓል በጥሩ ስነ-ምግባር እና ለሌሎችም ተምሳሌት የሆነ ጸባይ ያለው ጆኒ በስፖርት ዓለም ከማሳለፉ ባሻገር በትምህርት ዝግጅትም የማኔጅመን ምሩቅ ስለሆነ ክለቡን በብቃት ይመራል ተብሎ ታምኖበታል፡ ጆኒ በድሬዳዋ ማህበረሰብ ዘንድም ተቀባይነት ያለው ሰው ነው።
ጊዜያዊ ስራ አስኪያጅ በመሆን ሲያገለግል የነበረው አቶ ፍፁም ክንድሼ ምክትል ስራ አስኪያጅ በመሆን ክለቡን እንዲያገለግል ተወስኟል።
ልምምድን በተመለከተ በአደገኛ ሁኔታ እየተዛመተ ባለው የኮሮና ቫይረስ ጋር ተያይዞ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ውድድሮችን ላልተወሰነ ጊዜ ውድድሮችን ማቋረጡን ተከትሎ ከተወሰነ ቀናት ቡኃላ ተጫዋቾቹ ወደ ልምምድ ቢመለሱም አንድ ላይ ተሰብስቦ ልምምድ መስራት አደጋች ስለሆነ ተጫዋቾች ከሆቴል ወተው በግላቸው ልምምድ እንዲሰሩ ተወስኗል።

via- dire kenema offical

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By hatricksport team
Follow:
Hatricksport team
Previous Article የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከሁለት ሚሊዮን ብር በላይ የገንዘብ ድጋፍ አደረገ
Next Article የክለብ ፕሬዝዳንቱ ለኮረና ቫይረስ ቅድመ መከላከል ዝግጅት የ100 ሺህ ብር ድጋፍ አደረጉ

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንHATRIIK AFAAN OROOMIFFAN

HATRIIK AFAAN OROOMIFFAN| Liigii ollaanaf ogeesaa leenjii fooyyessu leenjistoota jaalqabame

ዳዊት ታደሰ By ዳዊት ታደሰ 6 years ago
ሀትሪክ ስፖርት በነገው እትሟ ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገ ማክሰኞ እናንተን ልታገኝ ዝግጅቷን አጠናቃለች፤ ለመሆኑ ሀትሪክ በነገው እትሟ ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ በመውጣት ለእናንተ ውድ አንባቢዎቿ ታስነብብ ይሆን? የሀገር ውስጥ ዓምዷ ላይ ከፍተኛ ተወዳጅነትን ባተረፈላት THE BIG INTERVIEW ገፅ ላይ የጋዜጣው ኤክስኪዩቲቭ ኤዲተር ጋዜጠኛ ይስሃቅ በላይ የቀድሞውን የኪቤአድ አሰልጣኝ አቶ አስናቀ ደምሴን በማቅረብ ሊወዱት የሚችሉትን ቃለ-ምልልስ አድርጎላችዋል፤ አቶ አስናቀ ምን ብለው ይሆን?
የ2010 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በቀጥታ/ LIVESCORE/ ይከታተሉ
ፈረሰኞቹ ንግድ ባንክን ሲረቱ ድሬዳዋ ከተማ እና ስሁል ሽረ ያለመሸነፍ ጉዟቸውን አስቀጥለዋል
ድሬዳዋ ጤና ቢሮ ከ ሃሮማያ ዩኒቨርስቲ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
Welcome Back!

Sign in to your account

Lost your password?