የዝውውር መስኮቱ የመጀመሪያ ቀን ተራዘመ

 

የኢትዮጲያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሊጉን የሚያስተናግዱ ሰባት ስታዲየሞች የሚገመግመው የባለሙያዎች ቡድን ምላሽና የመንግስት ውሳኔ እየተጠበቀ ባለበት በአሁኑ ሰአት የዝውውር መስኮቱ የሚጀመርበት ቀን ወደ መስከረም 15 /2013 መዛወሩ ታውቋል፡፡

የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴው በሰጠው ውሳኔ መስከረም 2/2013 የነበረው የዝውውር መስኮቱ መክፈቻ ቀኑ ለመንግስት ምላሽ ጊዜ ለመስጠት ታስቦ ሳይሆን እንደማይቀር ይገመታል

Editor at Hatricksport

Facebook

ዮሴፍ ከፈለኝ

Editor at Hatricksport