መነሻ ገጽ አፍሪካ የዋልያዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች ቀን ይፋ ሆኗል
አፍሪካአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያዜናዎች

የዋልያዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች ቀን ይፋ ሆኗል

አጋራ
አጋራ

 

በካሜሮን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው 2021 አፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ሚደረጉት የማጣርያ ጨዋታዎች ካፍ ባደረገው የቀን ሽግሽግ ምክንያት የጨዋታ ቀን ለውጦች ተደርገዋል ::

በዚህም መሰረት ጨዋታዎቹ ሚካሄዱባቸውን ቀናት ወደ መጋቢት ወር ተሸጋግረዋል::በኢንትራክተር አብርሀም መብራህቱ ሚመሩት ዋልያዎቹ ከመጋቢት 14 -22 ድረስ ባሉት ቀናት የምድባቸውን ሶስተኛ እና አራተኛ ጨዋታዎችን ከኒጀር ብሄራዊ ቡድን ጋር በደርሶ መልስ የሚያደርጉ ይሆናል ::

ዋልያዎቹ ኮትዲቫር ላይ ባስመዘገቡት ድል ታግዘው ምድባቸውን በሶስት ነጥብ ማዳጋስካርን በመከተል በሁለተኝነት እየመሩ ይገኛሉ ::

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...