መነሻ ገጽ መቐለ ከተማ የወልዋሎ አዲግራትና መቐለ ከተማ ጨዋታ ለሶስተኛ ግዜ ተቀየረ
መቐለ ከተማሰበር ዜናወልዋሎየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የወልዋሎ አዲግራትና መቐለ ከተማ ጨዋታ ለሶስተኛ ግዜ ተቀየረ

አጋራ
አጋራ

ወልዋሎ አዲግራት ዮንቨርሲቲ ከ መቐለ ከተማ ጋር የሚያደረገው ተስተካካይ መርሐ ግብር ጨዋታ አዲስአበባ ስታዲየም ላይ እንደማይከናወን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ።

ወልዋሎ አዲግራት ዮንቨርሲቲ ከ መቐለ ከተማ ጋር የሚያደርጉት የተስተካካይ መርሐ ግብር ጨዋታ በአዲስአበባ ስታዲየም የፊታችን አርብ ግንቦት 17 ቀን 2010 እንዲደረግ የኢትዮጵያ እግርኳስ መወሰኑ እሚታወስ ሲሆን ፣ ወልዋሎ አዲግራት ዮንቨርሲቲ በአንፃሩ ጨዋታው አዲስአበባ ስታዲየም መደረግ ያለበትም በሚል ለፌዴሬሽኑ የቅሬታ ደብዳቤ ማስገባቱ ሲታወቅ ፣ በተጨማሪ
የትግራይ ክልል ኮማንድ ፖስት ለኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጨዋታውን ለማካሄድ በቂ የፖሊስ ሀይል እንዳለው በላከው ደብዳቤ መግለፁን አስመልክቶ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጨዋታውን በመጪው  ግንቦት 17 ቀን 2010 በ9:00 ሰዓት በሸሬ ሜዳ እንዲካሄድ ውሳኔ ማሳለፉ ታውቋል።

የትግራይ ክልል ኮማንድ ፖስት ለፌዴሬሽኑ የላከው ደብዳቤ
ወልዋሎ አዲግራት ለፌዴሬሽኑ ያስገባው ደብዳቤ ገፅ-1
ወልዋሎ አዲግራት ለፌዴሬሽኑ ያስገባው ደብዳቤ ገፅ-2
አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሲዳማ ቡና ቡድን መሪ ታገደ

በዮሴፍ ከፈለኝ የፕሪምየር ሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና የቡድን መሪው የቀድሞው ዳኛ ዕግድ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና የሊጉን መሪነት ሲያጠናክር ኤሌክትሪክ እና አፄዎቹም አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ሲዳማ ቡና ፣ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ እና ፋሲል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...