መነሻ ገጽ ዜናዎች የኮከቦች ሽልማት ዕጩዎች ዝርዝር ይፋ ተደረገ
ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኮከብ ተጫዋቾች ምርጫ

የኮከቦች ሽልማት ዕጩዎች ዝርዝር ይፋ ተደረገ

አጋራ
አጋራ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በ2011 ዓ.ም ሲያካሄዳቸው በነበሩት የተለያዩ 6 ሊጐች ላይ ውድድሩን በስኬት ላጠናቀቁት እግር ኳስ ተጫዋቾችና የተለያዩ የእግር ኳስ ባለሙያዎች ለኮከብ ሽልማት በዕጩነት በመመልመልና በመለየት ቅዳሜ ህዳር 27 ቀን 2012 ዓ.ም በካፒታል ሆቴል ከምሽቱ 12፡00 የኮከቦች ሽልማት ሥነ-ሥርዓት አዘጋጅቷል፡፡ የሽልማቶቹ ዘርፍ ኮከብ አሠልጣኝ፣ ኮከብ ተጫዋች ፣ ኮከብ ግብ አግቢ፣ ኮከብ ግብ ጠባቂ እንዲሁም ምስጉን ዋና ዳኛ እና ምስጉን ረዳት ዳኛ ሲሆኑ በተጨማሪም የሕይወት ዘመን ተሸላሚ እና ልዩ ተሸላሚዎችን ያካተተ ነው፡፡ በዕጩነት የተመረጡት ኮከብ ተጫዋቾች ዝርዝር የሚከተሉትን ይመስላል፡፡

ከአንደኛ ሊግ
ተጫዋቶች
1. ፈቱ አብደላ ከኮልፌ ቀራንዮ ክ/ ከተማ እግር ኳስ ክለብ
2. በላይ ገዛኸኝ ከባቱ ከተማ እግር ኳስ ክለብ
ግብ ጠባቂዎች
1. ቴዎድሮስ ከለሎ ከኮልፌ ቀራንዮ ክ/ ከተማ እግር ኳስ ክለብ
2. ወንደሰን ረጋሳ ከባቱ ከተማ እግር ኳስ ክለብ

ከከፍተኛ ሊግ
ተጫዋቶች
1. ጌቱ ኃ/ማርያም ከሰበታ ከተማ እግር ኳስ ክለብ
2. አህመድ መሀመድ ከወልቂጤ ከተማ እግር ኳስ ክለብ
3. ሱራፌል ጌታቸው ከሀዲያ ሆሳዕና እግር ኳስ ክለብ
ግብ ጠባቂዎች
1. አሰግድ አክሊሉ ከሰበታ ከተማ እግር ኳስ ክለብ
2. ጆርጅ ደስታ ከኢትዮጵያ መድን እግር ኳስ ክለብ
3. አንተነህ ሀብቴ ከገጣፎ ከተማ እግር ኳስ ክለብ

ከወንዶች ኘሪሚየር ሊግ
ተጫዋቾች
1. ሱራፌል ዳኛቸው ከፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ
2. ሃብታሙ ገዛኸኝ ከሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ
3. አማኑኤል ገ/ሚካኤል ከመቐሌ 70 እንደርታ እግር ኳስ ክለብ

ግብ ጠባቂዎች
1. ፍሊኘ አቫኖ ከመቐሌ 70 እንደርታ እግር ኳስ ክለብ
2. ስማኪ ሚካኤል ከፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ
3. መሳይ አያኖ ከሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ

ከሴቶች ኘሪሚየር ሊግ 1 ዲቪዚዮን
ተጫዋቾች
1. ሰናይት ቦጋለ ከአዳማ ከተማ እግር ኳስ ክለብ
2. ሴናፍ ዋቁማ ከአዳማ ከተማ እግር ኳስ ክለብ
3. ምርቃት ዘለቀ ከሐዋሳ ከተማ እግር ኳስ ክለብ

ግብ ጠባቂዎች
1. ማርታ በቀለ ከመከላከያ እግር ኳስ ክለብ
2. ንግስት መአዛ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እግር ኳስ ክለብ
3. እምወድሽ ይርጋሸዋ ከአዳማ ከተማ እግር ኳስ ክለብ

ከሴቶች ኘሪሚየር ሊግ 2 ዲቪዚዮን
ተጫዋቾች
1. ዮርዳኖስ በርሄ ከመቐሌ 70 እንደርታ
2. ንግስቲ ሀይሉ ከአቃቂ ክ/ከተማ እግር ኳስ ክለብ
3. ቤተልሔም አምሳሉ ከፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ
ግብ ጠባቂዎች
1. አዲስ የአብርሃም ከአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ እግር ኳስ ክለብ
2. አይናለም ሽታ ከቂርቆስ ክ/ከተማ እግር ኳስ ክለብ
3. ጺዮን ተፈራ ከሻሸመኔ ከተማ እግር ኳስ ክለብ

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የ32ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀምራዊ ለባሾቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ሦስት ነጥብን ወደ ቋታቸው ከተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ወሳኝ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና ሲሸነፍ በተጠባቂው ጨዋታ መቻል በጎል ፌሽታ ነገሌን ረቷል

በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት ሲያስተናግድ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጧል የተባለው ዳኛ ተባረረ

በዮሴፍ ከፈለኝ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ አርቢትሮችን ወደመጡበት መመለሱን አሁንም ቀጥሏል። ከቀናት...