መነሻ ገጽ ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ ​የካፍ ኘሬዚዳንት በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት ያደርጋሉ
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣአፍሪካካፍ

​የካፍ ኘሬዚዳንት በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት ያደርጋሉ

አጋራ
አጋራ

 

የአፍሪካ እግር ኳስ ማህበር (CAF) ኘሬዚዳንት ሚ/ር አማድ አማድ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ሐምሌ 30 ቀን 2009 ዓ.ም ምሽት አዲስ አበባ ይገባሉ፡፡
ከካፍ ኘሬዚዳንት ጋር እሁድ ምሽት 3፡00 ሰዓት አዲስ አበባ እንደሚገቡ የሚጠበቁት የካፍ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ሚ/ር ሱሌይማን ሀሰን ዋበሪ እና ሁለት የቅርብ ረዳቶቻቸው ናቸው፡፡

ኘሬዝዳንቱ በአዲስ አበባ በሚያደርጉት የሦስት ቀናት ቆይታቸው ከክቡር የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር፣ ከክቡር የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስትር ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ኘሬዚዳንት እና ከሌሎች ከፍተኛ የስፖርት መሪዎች ጋር በእግር ኳስ ልማትና በቀጣይነት በትብብር በሚከናወኑ ሁሉን አቀፍ ክንውኖች ዙሪያ እንደሚመክሩ ይጠበቃል፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ካፍዜናዎች

ኢትዮጵያዊያን አለም አቀፍ ዳኞች ወደ አልጄሪያ ተጉዘዋል

የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫን አራት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ለመምራት ወደ አልጀርስ አምርተዋል። በአፍሪካ እግር...

ካፍዜናዎች

ካፍ ለቻን የአፍሪካ ዋንጫ 3 ኢትዮጵያዊያን ባለሙያዎችን መረጠ *…. በላይቤሪያ ሁለቱ ኢትዮጵያዊያን የሰጡት የኤ ላይሰንስ ስልጠና ተጠናቋል…..

ሶስት ኢትዮጵያያን ባለሙያዎች ለቻን የአፍሪካ ዋንጫ መመረጣቸውን የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌዴሬሽን ይፋ አድርጓል።...

ካፍዜናዎች

ዋና ዳኛ ማርታ መለሰ በካፍ ጥሪ ተደርጎላታል

የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን(ካፍ) የ2025 የሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ዳኞችን ለመምረጥ ላዘጋጀው የቅደመ...