መነሻ ገጽ ዜናዎች የከፍተኛ ሊግ ክለቦች በተቀመጠው ጊዜ ውስጥ እንዲመዘገቡ ማሳሰቢያ ተሰጠ፡፡
ዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

የከፍተኛ ሊግ ክለቦች በተቀመጠው ጊዜ ውስጥ እንዲመዘገቡ ማሳሰቢያ ተሰጠ፡፡

አጋራ
አጋራ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የከፍተኛ ሊግ ኮሚቴ በከፍተኛ ሊጉ የሚሳተፉ ክለቦች የተጫዋች ምዝገባ በ 08/03/2012 ዓ/ም የተጠናቀቀ ቢሆንም ከክለቦች በቀረበ ጥያቄ የምዝገባውን ጊዜ እሰከ 17/03/2012 ዓ/ም ያራዘመ ሲሆን በተባለው ጊዜ ምዝገባቸውን የማያከናውኑ ክለቦች ከተጠቀሰው ጊዜ በኋላ የእንመዝገብ ጥያቄ ቢያቀርቡ ተቀባይነት እንደማይኖረው ኮሚቴው አሳስቧል ፡፡
በከፍተኛ ሊግ ክለቦች መካከል የሚኖረው ውድድር ዕጣ የማውጣት ስነስርዓት ህዳር 24/2012 ዓ/ም የሚከናወን ሲሆን በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የከፍተኛ ሊግ በ 36 (ሰላሳ ስድስት) ክለቦች መካከል በሶስት ምድብ በመከፈል ውድድራቸውን በ27/03/2012 ዓ/ም ይጀምራሉ፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አንጋፋው አሰልጣኝ በስማቸው የእግር ኳስ ማሰልጠኛ አካዳሚ ሊገነባላቸው ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻውን ለማመስገን እና ዕውቅና ለመስጠት...