የእግር ኳስ ዳኞች በፌደሬሽኑ ላይ ቅሬታቸውን አሰሙ

 

የኢትዮጲያ እግርኳስ ዳኞች እና ታዛቢዎች ማህበር የፕሪሚየር ሊግ ዳኞች ከ11ኛ-14ኛ ሳምንት ያለዉ መርሃግብር ላይ የሙያና የቀን አበል አለመከፈላቸውን ቅሬታ አቅርበዋል።

ቅሬታው

1.ዳኞች ክፍያ ሳይፈፀምላቸው ውድድሮች እየመሩ እንደሚገኙ እና ክፍያ እንዳልተፈመላቸው።

2. ዳኞች እና ኮሚሽነሮች ያወጧቸውን ወጪዎች በአፋጣኝ መመለስ ሲኖርበት ከአንድ ወር በላይ ዘግይቷል።

3. የተደረገው የሞያ እና አበል ማሻሻያ ክፍያ ተፈፃሚ አለመሆናቸው ጠቅሰው ይሄ ችግር የማይስተካከል ከሆነ ደግሞ ከ2ኛ ዙር ጀምሮ እንደማያጫውቱ ባወጡት መግለጫ አስጠንቅቀዋል፡፡

የተላከው ደብዳቤ የሚከተለው ይመስላል 👇👇

Editor at Hatricksport

Facebook

ዮሴፍ ከፈለኝ

Editor at Hatricksport