መነሻ ገጽ ሀዲያ ሆሳዕና የኢፌድሪ ስፖርት ኮሚሽን በድጋሚ ለሌላ የፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ ክለብ የምስክር ወረቀት ሰጥቷል።
ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢፌድሪ ስፖርት ኮሚሽን በድጋሚ ለሌላ የፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ ክለብ የምስክር ወረቀት ሰጥቷል።

አጋራ
አጋራ

የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን ባለፈው ሳምንት የሀዋሳ ከተማ ደጋፊዎች ማህበር በስፖርታዊ ጨዋነት ላይ ላደረገው መልካም ተግባር እና ጨዋታዎች ተጀምረው ያለምንም እንከን እንዲጠናቀቁ በማድረጉ የምስክር ወረቀት በምስጋና መልክ አበርክቶላቸው እንደነበር የሚታወስ ነው፡፡ በዚህ ሳምንትም ከውጤት ቀውሶች ከእንቅልፉ በመንቃት ከግርጌው ከፍ በማለት ደረጃውን እያሻሻለ የሚገኘው አዲስ አዳጊው ሀድያ ሆሳዕና እንደ ሀዋሳ ከተማ ደጋፊዎች ሁለ ባሳዩት መልካም ምግባር ነው ይህ የምስክር ወረቀት የተበረከተላቸው። ይህ መልካም ተግባር በሌሎች የፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ ክለቦችም መተግበር እንዳለበት የማያዋላዳ ነገር መሆኑ ሀትሪክ ስፖርት ታምናለች።

 

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...