የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን /ዋሊያዎቹ/ ለ2021 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጥሪ ተደረገለት

የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን /ዋሊያዎቹ/ ለ2021 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከኒጀር ብሔራዊ ቡድን ጋር ለሚያደርገው የደርሶ መልስ ጨዋታው ከ13 ኘሪሚየር ሊግ ክለቦች ለተመረጡ 23 ተጨዋቾች ጥሪ የተደረገላቸው ሲሆን ከውጭ አገር ተጫዋች ለግብፁ አል መካስ እግር ኳስ ክለብ የሚጫወተው ሽመልስ በቀለ በአጠቃላይ ለ24 ተጨዋቾች በቡድኑ ዋና አሰልጣኝ በኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ ጥሪ ተደርጎላቸዋል፡፡
ተጨዋቾቹ በጥሪው መሠረት የፊታችን ቅዳሜ መጋቢት 5 ቀን 2012 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በዋቢ ሸበሌ ሆቴል በመገኘት ሪፖርት የሚያደርጉ ይሆናል፡፡

ከኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ
1. ተክለማርያም ሻንቆ (ግብ ጠባቂ)
2. ፈቱዲን ጀማል (ተከላካይ)
3. አህመድ ረሽድ (ተከላካይ)
4. ታፈሰ ሰለሞን (አማካይ)
5. ሚኪያስ መኮንን (አጥቂ)
6. አቡበከር ናስር (አጥቂ)

ከቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ
1. አስቻለው ታመነ (ተከላካይ)
2. ደስታ ደሙ (ተከላካይ)
3. ሀይደር ሸረፋ (አማካይ)
4. አቤል ያለው (አጥቂ)

ከወልቂጤ ከነማ እግር ኳስ ክለብ
1. ይድነቃቸው ኪዳኔ (ግብ ጠባቂ)

ከጅማ አባጅፋር እግር ኳስ ክለብ

1. ሰይድ ሐብታሙ (ግብ ጠባቂ)

ከሰበታ ከነማ እግር ኳስ ክለብ
1. አንተነህ ተስፋዬ (ተከላካይ)
2. ታደለ መንገሻ (አማካይ)

ከባህር ዳር ከነማ እግር ኳስ ክለብ
1. ግርማ ዲሳሳ (አማካይ)
ከስሁል ሸረ እግር ኳስ ክለብ

1. ረመዳን የሱፍ (ተከላካይ)

ከሀድያ ሆሳዕና እግር ኳስ ክለብ

1. ይሁን እንዳሻው (አማካይ)
ከአዳማ ከተማ እግር ኳስ ክለብ

1. ከነአን ማርክነህ (አማካይ)
ከፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ

1. ሱራፌል ዳኛቸው (አማካይ)

ከሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ
1. አዲስ ግደይ (አጥቂ)
2. ዮናታን ፍስሀ (ተከላካይ)

ከሐዋሳ ከተማ እግር ኳስ ክለብ
1. መስፍን ታፈሰ (አጥቂ)

ከመቐሌ 7ዐ አንደርታ እግር ኳስ ክለብ
1. አማኑኤል ገ/ሚካኤል (አጥቂ)

ከግብፁ አልመካስ ክለብ

1.ሽመልስ በቀለ

hatricksport team

Hatricksport team

Facebook

hatricksport team

Hatricksport team