መነሻ ገጽ U -17 ብሄራዊ ቡድን የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ተጨማሪ ሶስት አዲስ ተጫዋቾችን ቀላቅሏል።
U -17 ብሄራዊ ቡድንአፍሪካዜናዎች

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ተጨማሪ ሶስት አዲስ ተጫዋቾችን ቀላቅሏል።

አጋራ
አጋራ

በህንድ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ የመጀመሪያ ጨዋታውን ሽንፈት የገጠመው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ሽንፈቱን ሽንፈቱን በመቀልበስ ወደቀጣዩ ዙር ለማለፍ ይጠቅሙኛል ያላቸውን አረጋሽ ካልሳ ገነት ኃየሉ እና የንግድ ባንኳ ሁለተኛ ግብ ጠባቂ ምህረት ተሰማን ወደ ቡድኑ በመቀላቀል ልምምዳቸውን አከናውነዋል።

የኢትዮጵያ የሴቶች ከ17 ዓመት በታች ቤሔራዊ ቡድን እሁድ በ10፡00 ሰዓት በባህርዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም ከኡጋንዳ አቻው ጋር ሁለተኛውን ጨዋታ የሚያከናውን ይሆናል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...