መነሻ ገጽ ወልዋሎ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ጨዋታ ይራዘምልኝ ጥያቄን ውድቅ አድርጓል
ወልዋሎዜናዎች

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ጨዋታ ይራዘምልኝ ጥያቄን ውድቅ አድርጓል

አጋራ
አጋራ

ቅዳሜ ታህሳስ 6 በትግራይ ስታድየም እንዲካሄድ መርሃ ግብር የወጥለት የወልዋሎና ድሬዳዋ ጨዋታ በተያዘለት ፕሮግራም እንደሚካሄድ ታውቋል።

በ5ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከተያዘለት መርሃ ግብር ኣንድ ቀን ዘግይተው እንዲጫወቱ የተገደዱት ወልዋሎዎች ለነገው ጨዋታ ማዘጋጅያ በቂ ጊዜ እንድናገኝ ጨዋታው አንድ ቀን ይራዘምልን የሚል ደብዳቤ ለፌዴሬሽኑ ቢያስገቡም ጥያቄያቸው ተቀባይነትን ሳይገኝ ቀርቷል።

በጥሩ ወቅታዊ ብቃት የሚገኙት ሁለቱም ክለቦች ጨዋታቸውን ነገ 9 ሰዓት በትግራይ ስታድየም ሚያካሂዱ ይሆናል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
መቐለ 70 እንደርታዜናዎች

ገረሱ ሸመና መቐለ 70 እንደርታን ተቀላቀለ

በሊጉ ለመቆየት እየዳዱ የሚገኙት መቐለ 70 እንደርታዎች ረዳት አሰልጣኝ ሾመዋል። በኢትዮጵያ እግር...

ወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“የቀዶ ጥገና ህክምና ይደረግለታል” የወላይታ ድቻ ስራ አስኪያጅ አቶ ምትኩ ሐይሌ

ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም ከባድ ጉዳትን ያስተናገደው ወጣቱ ተጫዋች ቅዱስ ቂርቆስ በምን...

ኢትዮጵያን በውጪዜናዎች

በካናዳ የኢትዮጵያዊያን የባህል እና ስፖርት ሊግ በይፋ ተመሠረተ

በካናዳ የኢትዮጵያ የባህል እና ስፖርት በሚል ስያሜ ሊግ ተቋቋመ። የኢትዮጵያን ባህል ለአለም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የ32ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም...