መነሻ ገጽ መርሃ ግብር የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የተስተካካይ ጨዋታዎችን ፕሮግራም ይፋ አደረገ
መርሃ ግብርዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የተስተካካይ ጨዋታዎችን ፕሮግራም ይፋ አደረገ

አጋራ
አጋራ

በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ኢንተርናሽናል ጨዋታዎች እንዲሁም በሌሎች ምክንያቶች የተራዘሙት የኢትዮጵያ ፕሪመርሊግ ጨዋታዎች ዋናውን መርሃ ግብር ባላስተጓገለ መልኩ የሚያስኬድ ፕሮግራም ማውጣቱን ፌዴሬሽኑ ዛሬ ለሚድያዎች በላከው ደብዳቤ አስታውቋል።

በሁለተኛው እና ሥስተኛው ሳምንት መካሄድ የነበረባቸው ከታች የተዘረዘሩት ስድስት ጨዋታዎች ታህሳስ 18 ና 19 2011 ሚካሄዱ ይሆናል።

ቀን የተቆረጠላቸው ተስተካካይ መርሐ ግብሮች የሚከተሉትን ይመስላሉ

ረቡዕ ታኅሳስ 17 ቀን 2011

09:00 ድሬዳዋ ከተማ ከ ደቡብ ፖሊስ (ሐረር)

09:00 ባህር ዳር ከተማ ከ ስሑል ሽረ (ባህር ዳር)

09:00 መቐለ 70 እ. ከ ፋሲል ከነማ (መቐለ)

11:00 ኢትዮጵያ ቡና ከ ወልዋሎ ዓ/ዩ (አአ)

ሐሙስ ታኅሳስ 18 ቀን 2011

09:00 ወላይታ ድቻ ከ ሲዳማ ቡና (ሶዶ)

11:00 ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ጅማ አባ ጅፋር (አአ)

የተስተካካይ ጨዋታዎቹ ረቡዕ እና ሐሙስ ከተደረጉ በኋላ የስምንተኛ ሳምንት መደበኛ ጨዋታዎች ቅዳሜ እና እሁድ እንደሚቀጥሉ ፌዴሬሽኑ አስታውቋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የ32ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀምራዊ ለባሾቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ሦስት ነጥብን ወደ ቋታቸው ከተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ወሳኝ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና ሲሸነፍ በተጠባቂው ጨዋታ መቻል በጎል ፌሽታ ነገሌን ረቷል

በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት ሲያስተናግድ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጧል የተባለው ዳኛ ተባረረ

በዮሴፍ ከፈለኝ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ አርቢትሮችን ወደመጡበት መመለሱን አሁንም ቀጥሏል። ከቀናት...