መነሻ ገጽ መከላከያ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የመከላከያ ና ወላይታ ድቻ ጨዋታ ላይ የቀን ለውጥ እደረገ
መከላከያወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የመከላከያ ና ወላይታ ድቻ ጨዋታ ላይ የቀን ለውጥ እደረገ

አጋራ
አጋራ

በ7ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እሁድ ታህሳስ 14 በእዲስ እበባ ስታድየም እንዲካሄድ መርሃ ግብር የተያዘለት የመከላከያና ወላይታ ድቻ ጨዋታ ለሰኞ ታህሳስ 15 ተዘዋውሯል።የፊታችን እሁድ በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ ሁለተኛ ዙር ማጣሪያ የጅማ እባጅፋር ና እል እህሊ የመልስ ጨዋታ አዲስ አበባ ስታድየም ስለሚያስተናግድ ጨዋታው ለሰኞ 11 ሰዓት እንዲዛወር ፌዴሬሽኑ ወስኗል። በ7ኛ ሳምንት መርሃ ግብር ላይ የሰዓት ለውጥ የተደረገበት ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ከ አዳማ ከተማ የሚያደርጉት ጨዋታ ከ10:00 ሰዓት ወደ 9 ሰዓት ተስቦ እሚጫወቱ ይሆናል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሽንፈት ሲገጥመው በድንጉዛ ደርቢ የጦና ንቦቹ እና ኤሌክትሪክ ድል ቀንቷቸዋል

በሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ተከታታይ ሽንፈትን በሸገር ሲያስተናግድ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

አዳማ ከአስር ፈረሰኞቹ ከሦስት እና ነብሮቹ ከአራት ጨዋታዎች በኋላ አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የመክፈቻ ቀን ጨዋታ አዳማ ከተማ በጎል ደምቆ ሲያሸንፍ ቅዱስ ጊዮርጊስ...

ዜናዎችየአዲስአበባ እግርኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጠዋል የተባሉት ሁለት ዳኞች ወደ መጡበት እንዲመለሱ ተደረገ

በዮሴፍ ከፈለኝ በወልዋሎ እና ነገሌ አርሲ ጨዋታ ላይ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ ሁለት...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንፊፋ

ፊፋ ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ጥሎት የነበረውን የዝውውር ዕገዳ በጊዜያዊነት አነሳ

ቅዱስ ጊዮርጊስ በአራት የቀድሞ ተጫዋቾች ቀርቦበት በነበረው ክስ በፊፋ ጥሎበት የነበረው የተጫዋቾች...