መነሻ ገጽ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ዳኞች ለሶስት ሳምንት ምንም አይነት የዳኝነት አገልግሎት አንሰጥም አሉ
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግየኢትዮጵያ አንደኛ ሊግየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበርየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ዳኞች ለሶስት ሳምንት ምንም አይነት የዳኝነት አገልግሎት አንሰጥም አሉ

አጋራ
አጋራ

የኢትዮጵያ ዳኞችና ታዛቢዎች ማህበር በዳኞች ላይ እየተከሰተ በመጣው የስፖርታዊ ጨዋነት ችግር አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ አካሂዷል፡፡

በዚሁ ወቅት የኢትዮጵያ ዳኞችና ታዛቢዎች ማህበር በሴቶችና ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ ፣በከፍተኛ ሊግ፣በአንደኛ ሊግ እና ሌሎች ማንኛውም ፌድሬሽኑ በሚያዘጋጃቸው ውድድሮች ጨዋታዎችን ላለመዳኘት መወሰናቸውን አስታውቀዋል፡፡

ከሶስት ሳምንት በኋላ ወደ እግር ኳስ ዳኝነት ለመመለስም በርከት ያሉ ቅድመ ሁኔታዎችን አስቀምጠዋል፡፡

ከእነዚህም መካከል በ2010 ዓ.ም በእግር ኳስ ጨዋታዎች በስፖርታዊ ጨዋነት የተጎዱ ዳኞች ካሳ እንዲከፈላቸው እና ለሚደርስባቸው ጉዳት የህይወት መድህን ኢንሹራንስ እንዲገባላቸው ቅድመ ሁኔታ አስቀምጠዋል፡፡

በክልል በሚደረጉ ውድድሮችም ለዳኞችና ታዛቢዎች የክልል ጸጥታ ሀይሎች ጥበቃ የሚያደርጉበትን መንገድ ፌድሬሽኑ እንዲፈጥርም ጠይቀዋል፡፡

በተጨማሪም በክልል የሚካሄዱ የእግር ኳስ ውድድሮችን ለመዳኘት አውሮፕላን በሚያርፍባቸው ቦታዎች ላይ የአውሮፕላን መጓጓዣ እንዲመቻችላቸውና ሌሎች ተያያዥ ቅድመ ሁኔታዎች እንዲሟሉላቸው ጠይቀዋል፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሲዳማ ቡና ቡድን መሪ ታገደ

በዮሴፍ ከፈለኝ የፕሪምየር ሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና የቡድን መሪው የቀድሞው ዳኛ ዕግድ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና የሊጉን መሪነት ሲያጠናክር ኤሌክትሪክ እና አፄዎቹም አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ሲዳማ ቡና ፣ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ እና ፋሲል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...