መነሻ ገጽ ዜናዎች የኢትዮጵያ ኘሪምየር ሊግ እጣ ፋንታ!!!
ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ ኘሪምየር ሊግ እጣ ፋንታ!!!

አጋራ
አጋራ

የኢትዮጵያ ኘሪምየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዚህ ሳምንት አይካሄዱም፡፡የእግር ኳስ ፌዴሬሽኑም 16ቱን ክለቦች አስቸኳይ ስብሰባ ጠርቷል፡፡

በኢትዮጵያ ኘሪምየር ሊግ ጨዋታዎች በአንዳንድ ስታዲዬሞች እየተፈጠሩ ባሉ ጉዳዬች ምክንያት የ23ኛው ሳምንት መርሃ ግብር ጨዋታዎች እንደማይካሄዱ የተነገረ ሲሆን ከዚህ ባሻገር በቀጣይም የኘሪምየር ሊጉ እጣ ፋንታ በተጠራው አስቸኳይ ስብሰባ በምክክር እንደሚወሰንም ተነግሯል፡፡

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የጠራው ስብሰባ ሀሙስ ሚያዚያ 25/2010 ዓ/ም በጁፒተር ሆቴል ይካሄዳል፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሲዳማ ቡና ቡድን መሪ ታገደ

በዮሴፍ ከፈለኝ የፕሪምየር ሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና የቡድን መሪው የቀድሞው ዳኛ ዕግድ...

ዜናዎችየዲሲፕሊን ውሳኔዎች

27ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አብዱላጢፍ ባምባ (መቐለ 70 እንደርታ) : ክለቡ ከ ወልዋሎ አዲግራት...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና የሊጉን መሪነት ሲያጠናክር ኤሌክትሪክ እና አፄዎቹም አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ሲዳማ ቡና ፣ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ እና ፋሲል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...