የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታዎች ተራዝመዋል!

የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታዎች ተራዝመዋል!

ከሳምንታታ በሃላ ሊካሄድ መርሀ ግብር ወጥቶለት የነበረው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች በኮሮና ቫይረስ ምክንያት መራዘማቸው ካፍ አሳውቋል ::

ይህንንም ተከትሎ ዋልያዎቹ ከ ኒጀር ጋር ሊያደርጉት የነበረው ጨዋታ የማይካሄድ ይሆናል ::

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor