የአዳማ ወሳኝ ተጫዋቾች ክለቡን አይለቁም !

ከሳምንታት በፊት ክለቡን ለመልቀቅ የመልቀቂያ ደብዳቤ ያስገቡት ከነአን ማርክነህ ፤ ምኞት ደበበ እንዲሁም ዳዋ ሆቴሳ ክለቡን በዝውውር መስኮት እንደማይለቁ  የቡድኑ መሪ አቶ ግርማ ታደሰ አስታውቀዋል ::

አያይዘውም ሲገልፁ ” ተጫዋቾቹ ከአዳማ ከተማ ጋር ቀሪ ኮንትራት እስካላቸው ድረስ ክለቡን ለቀው የትም እንደማይሄዱ ገልፀዋል ::

አዳማ ከተማ ለሶስቱም ተጫዋቾች የ2011 የውድድር ዘመን ቀሪ የ3 ወር ደሞዝ እንዳለተከፈላቸው ሀትሪክ ስፖርት አረጋግጣለች ።

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor