መነሻ ገጽ መቐለ 70 እንደርታ የአሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባጅፋር 1-0 መቐለ 70 እንደርታ
መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየአሰልጣኞች አስተያየትጅማ አባጅፋር

የአሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባጅፋር 1-0 መቐለ 70 እንደርታ

አጋራ
አጋራ

አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው – ጅማ አባጅፋር ­

ስለጨዋታው

ከሊጉ መሪ ቡድን ጋር ነው የተጫወትነው የኛ ተጫዋቾች ወጣቶች ናቸው ሮጠው ያልጠገቡ ልጆች ነው የሉኝ በሁለቱም በኩል ዕልህ አስጨራሽ እና አጓጊ ጨዋታ የታየበት ነበር። ጥሩ የኳስ ፈሰት ነበር ጨዋታው። ልጆቼ ምን ያህል ተስፋ ሰጪ እንደሆኑም የታየበት ጨዋታ ነበር። መጨረሻ ደቂቃ ላይ እነሱ አጥቅተው ነበር እኛ ደግሞ ውጤቱን ለማስጠበቅ ሰንል ተከላክለን ነበር ተሳክቶልኛል

ሁለትኛ አጋማሽ ላይ የቡድኑ መዳከም

መዳከም ሳይሆን መጀመሪያ አግብትን እንወጣና ይቺን ወጤት ለማስጠበቅ ካለብን የደረጃ አንፃርም ልጆቼም በጣም ልምድ ስለሌላቸው ነው እኔ ዘንድሮ በነዚህ ልጆች አዲስ ነገር አሳያለሁ።

ሰለ ደጋፊዎች

እኔ ሁልጊዜ ሰለዚህ ደጋፊ የሚገልፀው ቃላት የለኝም ድንቅ የሆኑ ደጋፊዎች ነው ያሉን የሚችሉትን ሁሉ ለዚህ ቡድን የሰጣሉ ። ማለት የምፈልገው ነገር አሁንም ደጋፋቹ አየለየን ለማለት እወዳለው።


የመቐለ 70 እንደርታው አሰልጣኝ ገብረመድህን ሀይሌ አስተያየት ሳይሰጡ ሜዳውን ጥለው ወጥተዋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
መቐለ 70 እንደርታዜናዎች

ገረሱ ሸመና መቐለ 70 እንደርታን ተቀላቀለ

በሊጉ ለመቆየት እየዳዱ የሚገኙት መቐለ 70 እንደርታዎች ረዳት አሰልጣኝ ሾመዋል። በኢትዮጵያ እግር...

ወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“የቀዶ ጥገና ህክምና ይደረግለታል” የወላይታ ድቻ ስራ አስኪያጅ አቶ ምትኩ ሐይሌ

ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም ከባድ ጉዳትን ያስተናገደው ወጣቱ ተጫዋች ቅዱስ ቂርቆስ በምን...

ኢትዮጵያን በውጪዜናዎች

በካናዳ የኢትዮጵያዊያን የባህል እና ስፖርት ሊግ በይፋ ተመሠረተ

በካናዳ የኢትዮጵያ የባህል እና ስፖርት በሚል ስያሜ ሊግ ተቋቋመ። የኢትዮጵያን ባህል ለአለም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የ32ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም...