መነሻ ገጽ ሀዋሳ ከተማ የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልዋሎ አዲግራትከ ሀዋሳ ሰተማ (0-0)
ሀዋሳ ከተማወልዋሎዜናዎችየአሰልጣኞች አስተያየትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልዋሎ አዲግራትከ ሀዋሳ ሰተማ (0-0)

አጋራ
አጋራ

ትግራይ ስታድየም ላይ ተካሂዶ ያለ ምንም ግብ አቻ ከተጠናቀቀው የወልዋሎ እና የሀዋሳ ጨዋታ በኃላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች የሰጡት አስተያየት፦

አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ (ወልዋሎ)

ጨዋታው ላይ የተጎዱ ልጆች መኖራቸው እኛጋ ትንሽ ዛሬ የሰው ሀይል ማነስ፣አንዳንድ መጨረስ ሚገበንን እንዳንጨርስ አድርጎናል።አዳዲስ ልጆችን ማግባታችን የልምድ ማነስ ችግር ፈጥሮብናል ሆኖም ግን ይህ ኳስ ጨዋታ ነው ምንም ማድረግ አትችልም።ያገኘናቸው ኳሶችንም መጨረስ አልቻልንም፤በረኛችን ጥሩ ነበረ የመጀመርያ ጨዋታው ነው አንደዚህ ከቀጠለ ኬይታን ማስቀመጥ ሚችልበት ደረጃ ላይ ደርሷል ስለዚህ ይህ ለኛ ጥሩ ነው ሌሎቹ ግን የልምድ ጉዳይ ባለመኖሩ እንጂ ማሸነፍ ይገባን ነበር።

 

አሰልጣኝ አዲሴ ካሳ(ሀዋሳ ከተማ)

ጨዋታው ጥሩ ነው።በሁለታችን በኩል የማግባት አጋጣሚዎችን አግኝተን ነበር ነገር ግን ሁለታችንም አልተጠቀምንም።በተለይ እኛ ከሁለት ሽንፈት በኃላ ስለሆነ የመጣነው ከሜዳችን ውጪም ስለነበር በጥንቃቄ ነበር ስንጫወት የነበረው በአጠቃላይ ጥሩ ነበር ጨዋታው።

 

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አንጋፋው አሰልጣኝ በስማቸው የእግር ኳስ ማሰልጠኛ አካዳሚ ሊገነባላቸው ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻውን ለማመስገን እና ዕውቅና ለመስጠት...