መነሻ ገጽ አዳማ ከተማ የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 3-0 ኢትዮጵያ ቡና
አዳማ ከተማኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየአሰልጣኞች አስተያየትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 3-0 ኢትዮጵያ ቡና

አጋራ
አጋራ

ምክትል አሰልጣኝ አስቻለው ሀ/ሚካኤል – አዳማ ከተማ

” እንዳያችሁት በሁለታችንም በኩል ጥሩ የኳስ ፍሰት የታየበት ነው። ከዚህ በፊት ብዙ ጨዋታዎች ላይ ኳስ ተቆጣጥረን ተጫውተን የተሸነፍንባቸው ነበሩ። እነሱን ስህተቶቻችንን አርመን ዛሬ ሶስት ነጥብ ይዘን መውጣት ችለናል።” ብለዋል።

ባህርዳር ላይ ስለገጠማቸው ሽንፈት የተጠየቁት አሰልጣኙ ሲመልሱ “ከአዳማ እና ከአዲስ አበባ ውጪ የሚኖሩ ጨዋታዎች ላይ ዳኞች በተፅዕኖ ነው የሚዳኙት። በራስ መተማመን አይዳኙም። ፌደሬሽኑ ይህንን ጉዳይ ተወያይቶበት መፍትሔ ቢሰጠው ጥሩ ነው።” ብለዋል።

በቀጣይነት ቡድኑ እንደዚህ እንዲቀጥል ምን እየሰራችሁ ነው ተብለው ሲጠየቁም “ያው አሁን እንደምታውቁት ችግር ውስጥ ነን። ችግሩ ይፈታል እያሉን ነው ግን ምንም የተፈታ ነገር የለም። አስተዳደሩ ከጎናችን ቢሆን ትልቅ ውጤት ይዘን እንወጣለን።” በማለት አስተያየታቸውን ቋጭተዋል።


የኢትዮጵያ ቡናው አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ድህረ ጨዋታ አስተያየት ከመስጠት ተቆጥበዋል ።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የ32ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀምራዊ ለባሾቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ሦስት ነጥብን ወደ ቋታቸው ከተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ወሳኝ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና ሲሸነፍ በተጠባቂው ጨዋታ መቻል በጎል ፌሽታ ነገሌን ረቷል

በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት ሲያስተናግድ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጧል የተባለው ዳኛ ተባረረ

በዮሴፍ ከፈለኝ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ አርቢትሮችን ወደመጡበት መመለሱን አሁንም ቀጥሏል። ከቀናት...