መነሻ ገጽ መቐለ 70 እንደርታ የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስከ መቐለ 70 እንደርታ (2-1)
መቐለ 70 እንደርታቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየአሰልጣኞች አስተያየትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስከ መቐለ 70 እንደርታ (2-1)

አጋራ
አጋራ

 

የአሰልጣኞች አስተየየት

አሰልጣኝ ሰርዳን ዝቮጂኖቭ – ቅዱስ ጊዮርጊስ 

በውጤቱ እንደተደሰቱ እና በቀጣይ ወደ ሀዋሳ አቅንተው ከሀዋሳ ከተማ ጋር የሚያደርጉት ጨዋታ ትልቁ ትኩረታቸው እንደሆነ ገልፀዋል።

 

አሰልጣኝ ገብረመድህን ሀይሌ – መቐለ 70 እንደርታ

በመጀመሪያ አጋምሽ በህብረት ለማጥቃት እንደሞከሩ እና የብስለት አለመኖር እና በጨዋታው የፈፀሟቸው ተደጋጋሚ ስህተቶች ዋጋ እንዳስከፈሏቸው ጠቅሰው የጨዋታው አርቢትር ከፍተኛ የሀይል ጨዋታ መፍቀዳቸው ተጫዋቾቻቸውን ጫና ውስጥ እንደከተተባቸው ተናግረዋል። በተጨማሪም ቡድናቸው በቂ የሆነ የግብ እንድ አለመፍጠሩ እና አፈግፍጎ መጫወቱን ገልፀዋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
መቐለ 70 እንደርታዜናዎች

ገረሱ ሸመና መቐለ 70 እንደርታን ተቀላቀለ

በሊጉ ለመቆየት እየዳዱ የሚገኙት መቐለ 70 እንደርታዎች ረዳት አሰልጣኝ ሾመዋል። በኢትዮጵያ እግር...

ወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“የቀዶ ጥገና ህክምና ይደረግለታል” የወላይታ ድቻ ስራ አስኪያጅ አቶ ምትኩ ሐይሌ

ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም ከባድ ጉዳትን ያስተናገደው ወጣቱ ተጫዋች ቅዱስ ቂርቆስ በምን...

ኢትዮጵያን በውጪዜናዎች

በካናዳ የኢትዮጵያዊያን የባህል እና ስፖርት ሊግ በይፋ ተመሠረተ

በካናዳ የኢትዮጵያ የባህል እና ስፖርት በሚል ስያሜ ሊግ ተቋቋመ። የኢትዮጵያን ባህል ለአለም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የ32ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም...