መነሻ ገጽ ሀዋሳ ከተማ የአሰልጣኞች አስተያየት | ስሑል ሽረ 3-0 ሀዋሳ ከተማ
ሀዋሳ ከተማስሁል ሽረዜናዎችየአሰልጣኞች አስተያየትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የአሰልጣኞች አስተያየት | ስሑል ሽረ 3-0 ሀዋሳ ከተማ

አጋራ
አጋራ

በስሑል ሽረዎች በላይነት ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኃላ ሁለቱም አሰልጣኞች ሚከተለውን አስተያየት ሰጥተዋል።

አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ – ስሁል ሽረ

ስለጨዋታው

“የዛሬው ጨዋታ እንግዲህ ከመሪዎቹ ተርታ ላለመራቅ የዛሬው ሥስት ነጥብ በእጅጉ ያስፈልገን ነበር።ተሸንፈንም እንደ መምጣታችን በቀጣይም ከሜዳችን ውጪ እንደመጫወታችን መጠን በግድ ያስፈልገን ነበር።ከዛ ረገድ ምንፈልገውን ነገር አሳክተናል ማለት ይቻላል።በዚህ መልኩ በጣም ደስተኛ ነኝ።”

ስለደሞዝ ጉዳይና ቡድኑን ልምምድ አለማሰራት

“ትክክል ነው የደሞዝ ጥያቄ አለው ነገር ግን ብቻውን ሳይሆን ትንሽ ከጉንፋን ጋር በተያያዘ የጎሮሮ ህመም ነበረኝ።ግን የደሞዝ ጥያቄ በሰፊው ተነጋግረን ስምምነት ላይ ደርሰናል።በነገው ዕለት ሙሉ ለሙሉ ይፈታል በሚል ተስፋ አርገን እንጠብቃለን።”

አሰልጣኝ  አዲሴ ካሳ – ሀዋሳ ከተማ

ስለጨዋታው

“ጨዋታው በሁሉ መልኩ ጥሩ ነው ማለት ይቻላል።የመጀመርያ 45 ደቂቃ ላይ በተወሰነ ሲጀመር አካባቢ ማጥቃት ውስጥ ገብተው ነበር ጥሩ ነበሩ ከዛ በኃላ እኛ የተሻልን ይመስለኛል።ጎል ሲገባብህ ትወጣልህ ወደ መጨረሻ አካባቢ የገቡብን ግቦች ጎል ለማግባት ነጥብ ለመያዝ ባደረግነው እንቅስቃሴ በሰዓቱ እነሱ በደንብ ተጠቅመውበታል።የጎሎቹ መብዛት ይህ እንቅስቃሴ የፈጠረው ነው።”

 

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

አዳማ ከአስር ፈረሰኞቹ ከሦስት እና ነብሮቹ ከአራት ጨዋታዎች በኋላ አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የመክፈቻ ቀን ጨዋታ አዳማ ከተማ በጎል ደምቆ ሲያሸንፍ ቅዱስ ጊዮርጊስ...

ዜናዎችየአዲስአበባ እግርኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጠዋል የተባሉት ሁለት ዳኞች ወደ መጡበት እንዲመለሱ ተደረገ

በዮሴፍ ከፈለኝ በወልዋሎ እና ነገሌ አርሲ ጨዋታ ላይ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ ሁለት...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንፊፋ

ፊፋ ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ጥሎት የነበረውን የዝውውር ዕገዳ በጊዜያዊነት አነሳ

ቅዱስ ጊዮርጊስ በአራት የቀድሞ ተጫዋቾች ቀርቦበት በነበረው ክስ በፊፋ ጥሎበት የነበረው የተጫዋቾች...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ዋልያዎቹ በአሜሪካ የወዳጅነት ጨዋታን ሊያደርጉ ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ አሜሪካ ሊያመራ ነው ነገር ግን የወቅቱ የብሔራዊ ቡድኑ...