መነሻ ገጽ አዳማ ከተማ የአሰልጣኞችአስተያየት | አዳማ ከተማከ ጅማ አባጅፋር (0-0)
አዳማ ከተማዜናዎችየአሰልጣኞች አስተያየትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግጅማ አባጅፋር

የአሰልጣኞችአስተያየት | አዳማ ከተማከ ጅማ አባጅፋር (0-0)

አጋራ
አጋራ

የአሰልጣኞች አስተያየት 

ምክትል አሰልጣኝ አስቻለው ሀ/ሚካኤል አዳማ ከተማ

” ጨዋታውን እንዳያችሁት ተጭንን ለመጫወት ሞክረናል እንቅስቃሴያችንም ጥሩ ነበር ብዙ የጎል እድሎችን መፍጠር ችለናል በተለይ በመጀመሪያው አጋማሽ ነገር ግን ጎል ማግባት አልቻልንም።

የአጨራረስ ችግር አለብን ነገር ግን እስካሁን ሽንፈት አላስተናገድንም ከዚህ በኃላ ላሉብን ጨዋታዎች ችግራችንን ፈተን ተፎካካሪ ለመሆን እንሰራለን።”

አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው ጅማ አባጅፋር 

“ጨዋታውን እንዳያችሁት ጥሩ ነበር በሁተኛው አጋማሽ በተለየ መልኩ ተጭነን ለመጫወት ሞክረናል የጎል እድሎችንም ፈጥረናል ።

እንደምታቁት ትሬይኒንግ ሙሉ ለሙሉ በተለያዩ ችግሮች አቁመን ነበር ለዚህ ጨዋታ የመጣነው ያም ሆኖ ልጆቼ የመጫወት ፍላጎታቸው በጣም አስደስቶኛል ያገኝነው ነጥብ በጣም አስፈላጊ ነው ።
የበረኛ ችግር የለብኝም ሁሉም አሪፍ ብቃት ላይ ነው ያሉት። “

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የ32ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀምራዊ ለባሾቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ሦስት ነጥብን ወደ ቋታቸው ከተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ወሳኝ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና ሲሸነፍ በተጠባቂው ጨዋታ መቻል በጎል ፌሽታ ነገሌን ረቷል

በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት ሲያስተናግድ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጧል የተባለው ዳኛ ተባረረ

በዮሴፍ ከፈለኝ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ አርቢትሮችን ወደመጡበት መመለሱን አሁንም ቀጥሏል። ከቀናት...