የአመቱን ፈጣን ጎል አስቆጥሪነት ሪከርድ ተሰበረ

 

አዲስ ግደይ 38ኛው ሰከንድ የሊጉን ፈጣን ጎል አስቆጥሯል።

 

አሁን ሀዋሳ ላይ እየተደረገ ባለው ጨዋታ ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻን 1-0 እየመራ ይገኛል በዚህ ጨዋታ አዲስ ግደይ 38ኛው ሰከንድ ዳዊት ተፋራ ያቀበለውን ኳስ ተጠቅሞ በግንባሩ ገጭቶ ግብ በማድረግ በእዮብ አለማየሁ ተይዞ የነበረው የፈጣን ግብ አግቢነት ሪከርድ ሰብሯል።