መነሻ ገጽ ዋልያዎቹ “የአለም ዋንጫ ምድብ ድልድል ጠንካራ ስራ እንድንሰራ የጠቆመ ነው” ኢንስትራክተር አብርሀም መብራህቱ
ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

“የአለም ዋንጫ ምድብ ድልድል ጠንካራ ስራ እንድንሰራ የጠቆመ ነው” ኢንስትራክተር አብርሀም መብራህቱ

አጋራ
አጋራ

 

በኳታር አስተናጋጅነት ለሚከናወነው የ2022 አለም ዋንጫ ተሳታፊ ሀገራትን ለመለየት ትላንት በግብፅ ካይሮ በተደረገው የእታጣ ማውጣት ስነስርአት ኢትዮጵያ በምድብ ማጣሪያው ጋና ደቡብ አፍሪካ እና ዙምባዌ እንደምትገጥም ትላንት ታውቋል።

ይህን ተከትሎ የዋሊያዋቹ አሰልጣኝ አብርሀም መብራህቱ የሚከተለውን አሰተያየት ሰጥተዋል።”የወጣውን ድልድል ስንመለከት ለአንዳንዱ ቀላል ሲሆን ለሌላኛው ደግሞ ከባድ ነው። በዚህም ኢትዮጵያ ከጋና ደቡብ አፍሪካ እና ዙምባዌ የተመደበች በመሆኑ ምድቡን የሚመጥን ጠንካራ ዝግጅት ማድረግ እኖደሚገባን የጠቆመ ድልድሎ ነው። ዝግጅታችን በሚገባ አጠናክረን ሁሉም ባለድርሻ አካላት ጥሩ ስራ ከሰራ ቡድኑ አሁን ያለው መነሳሳት ጥንካሬ ማስቀጠል እንችላለን ብለዋል”

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የ32ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀምራዊ ለባሾቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ሦስት ነጥብን ወደ ቋታቸው ከተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ወሳኝ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና ሲሸነፍ በተጠባቂው ጨዋታ መቻል በጎል ፌሽታ ነገሌን ረቷል

በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት ሲያስተናግድ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጧል የተባለው ዳኛ ተባረረ

በዮሴፍ ከፈለኝ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ አርቢትሮችን ወደመጡበት መመለሱን አሁንም ቀጥሏል። ከቀናት...