መነሻ ገጽ ወልዋሎ የትግራይ እግር ኳስ ፌደሬሽን ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን የቅሬታ ደብዳቤ አስገባ
ወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የትግራይ እግር ኳስ ፌደሬሽን ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን የቅሬታ ደብዳቤ አስገባ

አጋራ
አጋራ

 

የትግራይ እግር ኳስ ፌደሬሽን ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ በ9ኛው ሳምንት ጨዋታ ባህርዳርን ገጥሞ 3-2 በሆነ ውጤት መሸነፉ የሚታወስ ነው።

ሆኖም ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ በዳኝነት እና በስፖርታዊ ጭዋነት በደል ደርሶበታል ሲል ነው ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን የቅሬታ ደብዳቤ ያስገባው።

ለፌደሬሽኑ የላከው የቅሬታ ደብዳቤ የሚከተለው ይመስላል 👇

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

አዳማ ከአስር ፈረሰኞቹ ከሦስት እና ነብሮቹ ከአራት ጨዋታዎች በኋላ አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የመክፈቻ ቀን ጨዋታ አዳማ ከተማ በጎል ደምቆ ሲያሸንፍ ቅዱስ ጊዮርጊስ...

ዜናዎችየአዲስአበባ እግርኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጠዋል የተባሉት ሁለት ዳኞች ወደ መጡበት እንዲመለሱ ተደረገ

በዮሴፍ ከፈለኝ በወልዋሎ እና ነገሌ አርሲ ጨዋታ ላይ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ ሁለት...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንፊፋ

ፊፋ ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ጥሎት የነበረውን የዝውውር ዕገዳ በጊዜያዊነት አነሳ

ቅዱስ ጊዮርጊስ በአራት የቀድሞ ተጫዋቾች ቀርቦበት በነበረው ክስ በፊፋ ጥሎበት የነበረው የተጫዋቾች...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ዋልያዎቹ በአሜሪካ የወዳጅነት ጨዋታን ሊያደርጉ ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ አሜሪካ ሊያመራ ነው ነገር ግን የወቅቱ የብሔራዊ ቡድኑ...