መነሻ ገጽ የዝውውር ዜናዎች የተረጋገጠ |ቅዱስ ጊዮርጊስ አራት ተጨዋቾችን በይፋ አሰፈረመ
የዝውውር ዜናዎች

የተረጋገጠ |ቅዱስ ጊዮርጊስ አራት ተጨዋቾችን በይፋ አሰፈረመ

አጋራ
አጋራ

​ ቅዱስ ጊዮርጊስ በዛሬው እለት አራት ተጫዋቾችን ማስፈረሙ በይፋዊ የፌስቡክ ገፁ አስታውቋል፡፡

አብዱልከሪም መሃመድ ፤ጋዲሳ መብራቴ፤ለአለም ብርሃኑ፤ሙሉዓለም መስፍን 
የቀኝ መስመር ተከላካዩ አብዱልከሪም መሃመድ ከኢትዮጵያ ቡና የክንፍ አጥቂው ጋዲሳ መብራቴ ከሐዋሳ ከተማ የአማካኝ ስፍራ ተጫዋቹ ሙሉዓለም መስፍን  እና ግብ ጠባቂው ለአለም ብርሃኑ ከሲዳማ ቡና በዛሬው እለት ለሁለት አመት የሚያቆያቸውን ስምምነት ፈፅመዋል። 

አራቱም ተጫዋቾች ለቅዱስ ጊዮርጊስ ለመጫወት በመፈረማቸው መደሰታቸውን ገልፀዋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና ግብ ጠባቂ አስፈረመ

መሳይ አያኖ አዲሱ የኢትዮጵያ ቡና የግብ ዘብ ሆኗል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚሳተፈው...

አርሲ ነገሌዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ነገሌ አርሲ በነፃ ዝውውር ናይጄሪያዊ አጥቂ አግኝቷል

በኢራቅ ሊግ ቆይታ የነበረው አጥቂ ነገሌ አርሲን ይቀላቀላል። ኪቲካ ጀማን በዝውውሩ የመዝጊያ...

መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

መቐለ 70 እንደርታ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ

መቐለ 70 እንደርታ ክለብ የሌለውን አጥቂ ወደ ክለቡ አምጥቷል። በአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም...

መቐለ 70 እንደርታኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ጋናዊው ተጫዋች ወደ ኢትዮጵያ ተመልሶ ለመድን ፈረመ

ኢትዮጵያ መድን የአጋማሹን አራተኛውን ፈራሚ አግኝቷል። በአሰልጣኝ ገብረመድኅን ሐይሌ የሚመሩት የወቅቱ የሊጉ...