መነሻ ገጽ ቅዱስ ጊዮርጊስ የቀድሞው የቅዱስ ጊዮርጊስ አማካይ አብዱልከሪም ኒኪማ የአርሜንያውን ክለብ ጋንድዛሳርን ተቀላቀለ
ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎች

የቀድሞው የቅዱስ ጊዮርጊስ አማካይ አብዱልከሪም ኒኪማ የአርሜንያውን ክለብ ጋንድዛሳርን ተቀላቀለ

አጋራ
አጋራ

 

በ2010 ክረምት ከቅዱስ ጊዮርጊስ ከለቀቀ በኃላ ለአንድ ዓመት ክለብ አልባ ሆኖ የቆየው ቡሩኪናፋሶያዊው አብዱልከሪም ኒኪማ የአርሜንያውን ጋንድዛሳርን ተቀላቅሏል።

በፈረሰኞች ቤት የሁለት ዓመት ቆይታ ያደረገው ኒኪማ በሁለተኛው ዓመት ቆይታው በአሰልጣኝ ቫዝ ፒንቶ ስር የተሳካ ዓመትን አሳልፋል።ከአጥቂ ጅርባ በመስመር አጥቂነት መጫወት ሚችለው ኒኪማ በአርሜኒያ ፕሪምየር ሊግ እየተሳተፈ ሚገኘውን ጋንድዛሳርን ከእንድ ዓመት ክለብ አልባ ቆይታ በኃላ መቀላቀል ችሏል።

ከተጀመረ ሥስት ጨዋታዎችን ባካሄደው እና 10 ክለቦችን በሚያሳትፈው የአርሜንያ ፕሪምየር ሊግ
ከሥስቱ ጨዋታዎች ሁለት ነጥብ ብቻ መሰብሰብ የቻለው ጋንድዛሳር በደረጃ ሰንጠረዡ 8ተኛ ላይ ተቀምጧል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
መቐለ 70 እንደርታዜናዎች

ገረሱ ሸመና መቐለ 70 እንደርታን ተቀላቀለ

በሊጉ ለመቆየት እየዳዱ የሚገኙት መቐለ 70 እንደርታዎች ረዳት አሰልጣኝ ሾመዋል። በኢትዮጵያ እግር...

ወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“የቀዶ ጥገና ህክምና ይደረግለታል” የወላይታ ድቻ ስራ አስኪያጅ አቶ ምትኩ ሐይሌ

ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም ከባድ ጉዳትን ያስተናገደው ወጣቱ ተጫዋች ቅዱስ ቂርቆስ በምን...

ኢትዮጵያን በውጪዜናዎች

በካናዳ የኢትዮጵያዊያን የባህል እና ስፖርት ሊግ በይፋ ተመሠረተ

በካናዳ የኢትዮጵያ የባህል እና ስፖርት በሚል ስያሜ ሊግ ተቋቋመ። የኢትዮጵያን ባህል ለአለም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የ32ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም...