የመረጃ የጥም ርካታዎ…. ሃትሪክ ስፖርት ጋዜጣ በነገ እትሟ….

የመረጃ የጥም ርካታዎ…. ሃትሪክ….

ቅዳሜ ጠዋት በማኪያትዎ ይሁን በሌላ ዘና ሲሉ ከጎንዎ ሃትሪክ ስፖርት ጋዜጣ መኖሯን አንጠራጠርም….

*…የአዲስ ህንጻ ግልጽ ምላሽ ….
*…የወንድሜነህ ደረጄ አጓጊ ቃል…
*…የፌዴ ዋና ፀሃፊ የአቶ ባህሩ ጥላሁን
መጓትትና መጠላለፍ ይቅር ጥሪ

* አዳማን በሀዲያ ልናይ ነው….

*…በመጨረሻም ዊሊያን ኢምሬትስ ስለ
መድረሱ…

* ፖል ፖግባ በዩናይትድ ቆይታውን
ለማራዘም ስለመስማማቱ….
እና ሌሎች ሰፋ ያሉ አጓጊ
መረጃዎች ለማግኘት ከፈለጉ ቅዳሜ
ጠዋት ሃትሪክን ከእጅዎ አይለዩ……

አሪፍ ምሽት..
ምርጥ የዕረፍት ቅዳሜና እሁድ
ይሆንልዎ ዘንድ ሀትሪክ ትመኝሎታለች……

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor