መነሻ ገጽ ሪፖርት የሊጉ መሪ ደደቢት ወደ ድሬ ተጉዞ አንድ ነጥብ ይዞ ተመልሷል
ሪፖርትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግደደቢትድሬዳዋ ከተማ

የሊጉ መሪ ደደቢት ወደ ድሬ ተጉዞ አንድ ነጥብ ይዞ ተመልሷል

አጋራ
አጋራ

 

​በ4ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ ወደ ድሬዳዋ ያቀናው መሪው ደደቢት አንድ ነጥብ ይዞ መመለስ ችሏል፡፡

ድሬዳዋ  28’c በሆነ  ሞቃታማ የአየር ሁኔታ በነበረው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ አዲስ በተሰራው  የካታንጋ ቦታ በርካታ ተመልካቾች ተገኝተው ተከታተለውታል፡፡

ልክ 10፡04 ሲል የጀመረው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ የመጀመሪያው አጋማሽ ከመሀል ክፍል ኳስን ከማንሸራሸር  ያለዘለለ ከአንድ በላይ የጎል ሙከራ ያልታየበት ነበር፡፡


28’ደቂቃ ላይ የደደቢቱ የመሀል ተከላካይ ብርሀኑ ቦጋለ በጉዳት በሰለሞን ሀብቴ  ለመቀየር ተገዷል፡፡ የመጀመሪያው አጋማሽ ሊጠናቀቅ 4ደቂቃ በተጨመረበት ሰዓት ላይ ሱራፌል  ዳንኤል16:50 ውስጥ የሰራው ስህተት ተጠቅሞ አቤል ያለው ለማግባት ያደረገውን ጥረት የድሬደዋ ግብ ጠባቂ  ሳምሶን አሰፋ ሊከሽፍ ችሏል፡፡

በሁለተኛው አጋማሽ እንደ መጀመሪያው  የጨዋታ ክፍለ ግዜ እንብዛም የጎላ ሙከራ ያለተደረገበትና ጥንቃቄ የበዛበት ጨዋታ  ነበር፡፡


74 ኛው ደቂቃ ላይ አሰልጣኝ ዘላለም ሸፈራዉ በሜዳው እንደ መጫወቱ 3ነጥብ ለማግኘት የተከላካይ ቁጥሩን በመቀነስ ዘነበ ከበደን በ2009 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ኮከብ ግብ አግቢ የነበረውን ዘካሪያስ ፍቅሬን ቀይሮ፡ቢያስገባም የደደቢትን የተከላካይ ክፍልን ሰብሮ ለመግባት አልቻሉም፡፡ ጨዋታውም 0-0 በሆነ ውጤት ሊጠናቀቅ ችሏል፡፡

የደረጃ ሰንጠረዥ 

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሲዳማ ቡና ቡድን መሪ ታገደ

በዮሴፍ ከፈለኝ የፕሪምየር ሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና የቡድን መሪው የቀድሞው ዳኛ ዕግድ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና የሊጉን መሪነት ሲያጠናክር ኤሌክትሪክ እና አፄዎቹም አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ሲዳማ ቡና ፣ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ እና ፋሲል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...