መነሻ ገጽ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ የሁለተኛው ዙር የወንዶች ኘሪሚዬር ሊግ መጋቢት 7 ይጀመራል
ኢትዮ-ኤሌክትሪክኢትዮጵያ ቡናየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማጅማ ከተማፋሲል ከተማ

የሁለተኛው ዙር የወንዶች ኘሪሚዬር ሊግ መጋቢት 7 ይጀመራል

አጋራ
አጋራ

የሁለተኛው ዙር የወንዶች ኘሪሚየር ሊግ መርሃ ግብር አካል የሆነው የ16ኛው ሳምንት የሊግ ጨዋታ መጋቢት 7 እንደሚጀመር የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሺን አስታውቋል፡፡
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሺን የውድድርና ስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራ ዳይሬክትሬት ዳይሬክተር በሆኑት በአቶ ሰለሞን ገ/ስለሴ  አማካኝነት ለተሳታፊ ክለቦችና ለሚመለከታቸው አካላት የሁለተኛው ዙር የሊግ ጨዋታዎች መጋቢት 7/2010 ዓ/ም  እንደሚጀምር እወቁት ሲሉ በላኩት ደብዳቤ ገልፀዋል፡፡

የ16ኛው ሳምንት ጨዋታዎች መጋቢት 7  ቅዳሜ በ8:00 ሰዓት በአዲስ አበባ ስታዲዬም ፋሲል ከተማ ከ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ በሚያደርጉት ጨዋታ ሲጀምር ሌሎች ጨዋታዎች በ9:00 እና በ10:00 ሰዓት በተለያዩ ከተሞችና ስታዲየሞች ቀጥለው ይካሄዳሉ፡፡

 

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና የሊጉን መሪነት ሲያጠናክር ኤሌክትሪክ እና አፄዎቹም አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ሲዳማ ቡና ፣ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ እና ፋሲል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...