የሀገራችን ተጫዋቾች በጎ እጆች !

ኮሮና ቫይረስ ለመከላከል የተጫዋቾች እርብርቦሽ ቀጥሏል

በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሲጫወቱ የምናቃቸው ዋለልኝ ገብሬ ፤ አወት ገ /ሚካኤል ፤ ካርሎስ ዳምጠው ፤ አፍወርቅ ሀይሉ ፤ ስንታየው ሰለሞን(ፎርቹል) የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን አስመልክቶ የበኩላቸውን ድጋፍ ማድረጋቸው ታውቋል ::

ተጫዋቾቹ የውሀ ማጠራቀሚያ ታንከር (ሮቶ) ገዝተው ተክለሃይማኖት ተክሲ ተራ ላይ ለህብረተሰቡ ብሎም ለአካባቢው ንዋሪ እንዲገለገልበት በዛሬው እለት ረፋዱ ላይ አስቀምጠዋል ::

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor