የሀትሪክ ስፖርት የጨዋታ ኮከብ – ከንዓን ማርክነህ

ይህ የሀትሪክ ስፖርት የጨዋታ ኮከብ ምርጫ ጨዋታውን በሚመለከቱ ሪፖርተሮች ተጫዋቾች የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ ማእከል አድርጎ የሚከናወን ምርጫ ነው።

ዛሬ በአዳማ አበበ በቂላ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ላይ አዳማ ከተማ ተከታታይ የሜዳ ላይ ድሉን ሲያስመዘግቡ በጨዋታው ከንአን ማርክነህ ተቀይሮ እስኪወጣበት ደቂቃ ድረስ ለቡድኑ የማጥቃት እንቅስቃሴ ቁልፍ ሚናን ሲጫወት ለመመልከት ችለናል ::

አዳማ ከተማ ከንአን ማርክነህ ተቀይሮ ከወጣ በሃላ የቡድኑ የማጥቃት እንቅስቃሴ ተገድቦ ተመልክተናል ::

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor