መነሻ ገጽ የዝውውር ዜናዎች ዝውውር| ወልዋሎ ዓ.ዩ ተስፋይ ዲባባ ከድሬዳዋ ከተማና አራት አዳዲስ ተጫዋቾች ሲያስፈርም የአንድ ተጫዋች ውል ዛሬ ማራዘሙን አሳውቋል 
የዝውውር ዜናዎች

ዝውውር| ወልዋሎ ዓ.ዩ ተስፋይ ዲባባ ከድሬዳዋ ከተማና አራት አዳዲስ ተጫዋቾች ሲያስፈርም የአንድ ተጫዋች ውል ዛሬ ማራዘሙን አሳውቋል 

አጋራ
አጋራ

ወልዋሎ ዓ.ዩ አምስት አዳዲስ ተጫዋቾች ሲያስፈርም  የአንድ ተጫዋች ውል ዛሬ ማራዘሙን አሳውቋል የፊት አጥቂ የሆኑትን ኢዮብ ወ/ማሪያም ከ አዉስኮድ  እንዲሁም ቢኒያም አየለ ከ አዳማ ከተማ ለ2 ዓመት የሚያቆየውን ዉል ሲፈርም በአማካይ ተከላካይ ቦታ ተስፋይ ዲባባ ከድሬዳዋ ከተማ  በቀኝ መስመር ተካላካይ ቦታ የአዲስ አበባ ከተማውን እንየው ካሳሁንን በተጨማሪም በግብ ጠባቂ ቦታ ዘውዱ መስፍን ከባህር ዳር ከተማ በማስፈረም ቡድኑን አጠናክሯል አሳሪ አልማህዲ ከክለቡ ጋር ለተጨማሪ ሁለት ዓመታት የሚያቆየውን የውል ፊርማ አኑሯል፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
አርሲ ነገሌዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ነገሌ አርሲ በነፃ ዝውውር ናይጄሪያዊ አጥቂ አግኝቷል

በኢራቅ ሊግ ቆይታ የነበረው አጥቂ ነገሌ አርሲን ይቀላቀላል። ኪቲካ ጀማን በዝውውሩ የመዝጊያ...

መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

መቐለ 70 እንደርታ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ

መቐለ 70 እንደርታ ክለብ የሌለውን አጥቂ ወደ ክለቡ አምጥቷል። በአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም...

መቐለ 70 እንደርታኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ጋናዊው ተጫዋች ወደ ኢትዮጵያ ተመልሶ ለመድን ፈረመ

ኢትዮጵያ መድን የአጋማሹን አራተኛውን ፈራሚ አግኝቷል። በአሰልጣኝ ገብረመድኅን ሐይሌ የሚመሩት የወቅቱ የሊጉ...

ወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ወልዋሎ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ

ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ አራተኛውን የአጋማሹን አዲስ ፈራሚ በእጃቸው አስገብተዋል። በአሰልጣኝ ግርማ ታደሠ...