በክረምቱ በተጫዋቾች ዝውውር ከፍተኛ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ እሚገኙት መቐለ ከተማዎች የቀድሞ የሀዋሳ ከተማ,ሲዳማ,ቡና,እና አርባምንጭ ከተማ መጫወት የቻለውን አመለ ሚሊኪያስን ለአንድ አመት ከክለቡ ጋር እሚያቆየውን የውል ስምምነት አድርገዋል፡፡
መሳይ አያኖ አዲሱ የኢትዮጵያ ቡና የግብ ዘብ ሆኗል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚሳተፈው...
በኢራቅ ሊግ ቆይታ የነበረው አጥቂ ነገሌ አርሲን ይቀላቀላል። ኪቲካ ጀማን በዝውውሩ የመዝጊያ...
መቐለ 70 እንደርታ ክለብ የሌለውን አጥቂ ወደ ክለቡ አምጥቷል። በአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም...
ኢትዮጵያ መድን የአጋማሹን አራተኛውን ፈራሚ አግኝቷል። በአሰልጣኝ ገብረመድኅን ሐይሌ የሚመሩት የወቅቱ የሊጉ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ