መነሻ ገጽ የዝውውር ዜናዎች ዝውውር | ቢኒያም ሀብታሙ (ኦሼ) ለፋሲል ከተማ ፈረመ
የዝውውር ዜናዎችፋሲል ከተማ

ዝውውር | ቢኒያም ሀብታሙ (ኦሼ) ለፋሲል ከተማ ፈረመ

አጋራ
አጋራ

ለ2010ሩ የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ  ቅደመ  ወድድር  ዝግጅት ደብረዘይት ላይ የከተሙት አፄዎቹ፡፡የድሬዳዋ ከተማ ግብ ጠባቂን ቢኒያም ሀብታሙን ለ1 አመት የሚቆይ የፊርማ ስምምነት ማስፈረም ችለዋል፡፡ አፄዎቹ ለተጫዋቾቹ ለአንድ አመት 800ሺ ብር በደሞዝ መልክ ይከፍላሉ፡፡

ተጫዋቾች ከዚህ ቀደም ለዳሽን ቢራ ፤ለሀዋሳ ከተማ ፤ለድሬዳዋ ከተማ አና ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን መጫወት ችሏል

ፋሲል ከተማ እስካሁን 6 ያህል የሀገር ዉስጥ ተጫዋቾችን ያስፈረመ ሲሆን ከዚህም በተጨማሪ የዉጭ ተጫዋቾች ዝዉዉር ነሐሴ 25 መከፈቱን ተከትሎ ክለቡ የዛሬ ሳምንት የኡጋንዳ ዜግነት ያለዉን ሮበርት ሴንቴንጎ እና ናይጄሬያዊዉን ክርስቶፈር አሞሶቢ ለሙከራ ክለቡን መቀላቀላቸው እሚታወስ ነው፡፡ 

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
አርሲ ነገሌዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ነገሌ አርሲ በነፃ ዝውውር ናይጄሪያዊ አጥቂ አግኝቷል

በኢራቅ ሊግ ቆይታ የነበረው አጥቂ ነገሌ አርሲን ይቀላቀላል። ኪቲካ ጀማን በዝውውሩ የመዝጊያ...

መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

መቐለ 70 እንደርታ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ

መቐለ 70 እንደርታ ክለብ የሌለውን አጥቂ ወደ ክለቡ አምጥቷል። በአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም...

መቐለ 70 እንደርታኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ጋናዊው ተጫዋች ወደ ኢትዮጵያ ተመልሶ ለመድን ፈረመ

ኢትዮጵያ መድን የአጋማሹን አራተኛውን ፈራሚ አግኝቷል። በአሰልጣኝ ገብረመድኅን ሐይሌ የሚመሩት የወቅቱ የሊጉ...

ወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ወልዋሎ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ

ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ አራተኛውን የአጋማሹን አዲስ ፈራሚ በእጃቸው አስገብተዋል። በአሰልጣኝ ግርማ ታደሠ...