መነሻ ገጽ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜና /ፋሲል ከተማ  ከሶስት ተጨዋቾቹ ጋር ተለያየ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

ዜና /ፋሲል ከተማ  ከሶስት ተጨዋቾቹ ጋር ተለያየ

አጋራ
አጋራ

ፋሲል ከተማ ቡድኑን ለማጠናከር በክረምቱ የዝውውር መስኮት  ካስፈረማቸው ተጨዋቾች መካከል ከሶስቱ ጋር ዛሬ በስምምነት ተለያይቷል፡፡ 
ፋሲል ከተማ የተከላካይ ክፍሉን ክፍተት ለመሸፈን የመሃል ተከላካዩን አቤል ውዱን ከአውስኮድ ፡የመሃል ክፍሉን ለማጠናከር ዳዊት እስጢፋኖስን ከኢትዬ ኢለክትሪክ ፡የአጥቂ ክፍሉን ጎል የማግባት አቅም ለማሳደግ ሮበርት ሴንቴንጎን ከናይጄሪያ ቢያስፈርምም፡

ተጨዋቾቹ ከአፄዎቹ  ጋር በነበራቸው የ6 ወር ቆይታ ቡድኑን የሚጠበቅባቸውን ያህል መጥቀም ባለመቻላቸው ክለቡና ተጨዋቾቹ ለመለያየት ከስምምነት በመድረሳቸው ውላቸውን በማቋረጥ ዛሬ ተለያይተዋል፡፡

ክለቡ በይፋዊ የፌስቡክ ገፁ  ተጨዋቾቹ ስለነበራቸው ቆይታ በማመስገን በሄዱበት ሁሉ መልካም ነገር እንዲገጥማቸው ተመኝቷል፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

1. ፉአድ ኢብራሂም (ኢትዮጵያ ቡና) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ድንቅ የቅጣት ምቶች በነበሩት ጨዋታ ነገሌ ሲያሸንፍ ሀዋሳ በወልዋሎ ነጥብ ጥሏል

7 ጎሎች እና ሁለት ድንቅ የቅጣት ምት ጎሎች በነበሯቸው ሁለት ጨዋታዎች ነገሌ...